ለቦንጋ አነስተኛ የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ

Date:

ክቡር ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ቦንጋ ከተማ በመገኘት ለቦንጋ አነስተኛ የአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የተዘጋጀውን ቦታ የመስክ ምልከታ አድርገዋል።
 
በጉብኚቱ ላይ ከትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ  ክቡር ዶ/ር አለሙ ስሜ  በተጨማሪ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ፣ የኢትዮጵያ ሲቪል አቭዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አበራ እና የክልሉ አመራሮች ተገኝተዋል።

የትራስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የክሪፕቶ ሥራ ፈጣሪው የ15 ዓመት እስር ተፈረደበት

የቀድሞው የክሪፕቶከረንሲ ሥራ ፈጣሪ ተሰውሯል ከተባለ 40 ቢሊየን ዶላር...

5ኛው የኢሰመኮ ዓመታዊ የሰብአዊ መብቶች ፊልም ፌስቲቫል ተካሄደ

በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዘጋጅነት በየዓመቱ በፈረንጆቹ ታኅሣሥ...

የንግድ ሚኒስቴር 13 ምርቶችን በመነሻ ሀገር የጥራት ማረጋገጫ (PVoC) እንዲያገኙ ወሰነ

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት፣ በሀገር...

ገዳ ባንክ ከ444 ሚሊየን ብር በላይ ትርፍ ማስመዝገቡን ገለፀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፤ ባንኮች የተከፈለ ካፒታላቸውን በ2018 ዓ.ም...