በሶማሌ ክልል 18.5 ቢሊየን  ብር ገቢ ተሰበሰበ

Date:


በ2017 በጀት አመት ክልሉ 17.6 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ቢያቅድም ለመሰብሰብ የቻለው  ከአቅዶዱ በላይ 18.5 ቢሊየን ብር እንደሆነ ተገልጿል ።

ይህ ከጠቅላላው የክልሉ በጀት  45 በመቶ የሚሆነውን  እንደሚሸፍን የክልሉ ርዕሰመስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ በማህበራዊ ድረገጻቸው አስታውቀዋል።

KGEthiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አርሰናል ከቦርንማውዝ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ

በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ቀን...

በአሜሪካ እና ኢራን ድርድር ላይ የሚነሱ አራት ቁልፍ ጥያቄ

በፓኪስታን የሚደረገው የአሜሪካ እና የኢራን ድርድር እየተጠበበፓኪስታን ነገር ግን...

መንገዳችን ረጅም፣ ጉዟችን ፈታኝ መሆኑን እናውቃለን

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል...

የተመድ ዋና ጸሐፊ ኢራን እና አሜሪካ “በቅን ልቦና” ወደ ድርድሩ እንዲገቡ ጠየቁ

የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሜሪካ እና ኢራን...