Home ዜና በፑቲን-ትራምፕ ውይይት ዙሪያ በኋይት ሀውስ መግለጫ የተጠቀሱ ቁልፍ ነጥቦች

በፑቲን-ትራምፕ ውይይት ዙሪያ በኋይት ሀውስ መግለጫ የተጠቀሱ ቁልፍ ነጥቦች

በፑቲን-ትራምፕ ውይይት ዙሪያ በኋይት ሀውስ መግለጫ የተጠቀሱ ቁልፍ ነጥቦች

▪️ ሁለቱ መሪዎች በዩክሬን ሰላም እና የተኩስ ማቆም አስፈላጊነት ላይ ተወያይተዋል።

▪️ መሪዎቹ ወደ ሰላም የሚደረገው ሂደት በኃይል እና በመሠረተ ልማት ተኩስ አቁም እንዲጀመር ተስማምተዋል።

▪️ ፕሬዝዳንቶቹ በጥቁር ባህር የማሪታይም የተኩስ አቁም ንግግር “በአፋጣኝ” በመካከለኛው ምስራቅ እንዲጀመር ተስማምተዋል።

▪️ ፑቲን እና ትራምፕ በአሜሪካ እና በሩሲያ መካከል ያለው የተሻሻለ የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደፊት ትልቅ ጥቅም እንደሚኖረው መግባባት ላይ ደርሰዋል።

▪️ የሩሲያ እና አሜሪካ መጪው ግንኙነት “ግዙፍ የኢኮኖሚ ስምምነቶችን” እና የጂኦፖለቲካዊ መረጋጋትን ያካትታል ብለዋል።

▪️ መሪዎቹ የስትራቴጂክ መሳሪያዎች መበራከትን ማስቆም እንደሚያስፈልግ ተወያይተዋል።

▪️ ሁለቱ መሪዎች ኢራን እስራኤልን ማጥፋት በምትችልበት አቋም ላይ በፍፁም መድረስ እንደሌለባት ሃሳብ ተለዋውጠዋል።

@sputnik_ethiopia