ባካሪ ሳኛ ኢትዮጵያ ገብቷል

Date:


የቀድሞው ፈረንሳዊው ኮከብ፣ የአርሰናል እና የማንቸስተር ሲቲ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ ኢትዮጵያ ገብቷል።

ባካሪ ሳኛ ኑሮው በዱባይ ሲሆን የኢትዮጵያን እንጀራ በጣም እንደሚወድ ይናገራል።

“በምኖርበት ሀገር ብዙ ኢትዮጵያዊያን አሉ።” የሚለው ሳኛ “ስለኢትዮጵያ ብዙ እንዳውቅ አድርገውኛል ፤ የእኔም የዘር ግንድ ከአፍሪካ መሆኑ በራሱ ስለኢትዮጵያ እንዳውቅ አድርጎኛል።” ነው ያለው።

“የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከግብፅ ጋር ያደረገውን ጨዋታ ተመልክቻለሁ ፤ ኢትዮጵያ ጥሩ ብሔራዊ ቡድን አላት። የዚህ አካል ሆኜ አዲስ አበባ መምጣቴም አስደስቶኛል።”ብሏል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግብጻዊቷ የቴሌቪዥን አዘጋጅ በዕፅ ዝውውር ወንጀል የሞት ፍርድ ተወሰነባት

የካይሮ የወንጀል ችሎት፤ ዕውቋን የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ሳራ ካሊፋን...

ከአሜሪካ ጋር የሚኖረው “የጨዋታው ሕግ ተቀይሯል፤ የተመጣጠነ ምላሽ ዘመን አብቅቷል

ኢራን ከአሜሪካ በኩል ለሚሰነዘርባት ጥቃት የምትሰጠው ተመጣጣኝ የአጸፋ ምላሽ...

የ2.5 ቢሊየን ብር ግዙፍ ፕሮጀክት በአታ ለማርያም ገዳም በመስከረም ወር የመሠረት ድንጋይ ሊያኖር ነዉ

​በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ የታዕካ ነገሥት...

የዲቪ ዕድለኞች የማመልከቻ ሂደታቸውን እንዲቀጥሉ ተወሰነ!

የአሜሪካ የፌዴራል ፍርድ ቤት በዲቪ ሎተሪ አመልካቾች የማመልከቻ ሂደት...