ብሔራዊ ባንክ የ150 ሚሊዮን ዶላር ጨረታ አቀረበ

Date:



​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዓመቱን ማጠናቀቂያ ምክንያት በማድረግ ነገ ቅዳሜ ታህሳስ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንደሚካሄድ አስታወቀ።

በዚሁ ልዩ ጨረታ ላይ 150 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለገበያ እንደሚቀርብ ተገልጿል።

​ባንኩ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ይህ ልዩ ጨረታ እየተካሄደ ያለው ባንኩ በየሁለት ሳምንቱ የሚያካሂደውን መደበኛ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ተከትሎ ነው።

የጨረታው ዋና ዓላማም የዋጋ ንረትን መቆጣጠርና የሀገሪቱን የውጭ ኢኮኖሚ መረጋጋት ማረጋገጥ እንደሆነ ተጠቅሷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ምግባረ-መልካሙ ኢትዮጵያዊ

ስለሺ መንገሻ - ከ1934 እስከ 2018 ዓ.ም ሠሎሞን ለማ ገመቹ. ግዮን...

ትራምፕ ለኔታንያሁ ማስጠንቀቂያ ሰጡ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ...

ኤምባሲዎችና የውጭ ባለሀብቶች በ«ፍራንኮ-ቫሉታ» ነዳጅ እንዲያስገቡ ተፈቀደ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኤምባሲዎች፣ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና የውጭ...

የሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ከዓመታዊ የትርፍ 90 በመቶውን እንዲያከፋፍሉ ሊደረግ ነው

የሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ተብለው የሚቋቋሙ ፈንዶች ከዓመት ትርፋቸው ቢያንስ...