አየር መንገዱ ወደ ቤይሩት እና ቴልአቪቭ የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ

Date:

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን ላይ በሀገራቱ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ወደ ቤይሩት እና ቴልአቪቭ የሚያደርገውን በረራ በጊዜያዊነት ማቋረጡን አስታውቋል፡፡ በዚሁ መሠረት አየር መንገዱ ማምሻውን በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ እንዳስታወቀው ወደ ቴልአቪቭ የማደርገውን በረራ እስከ ጥቅምት 7 ቀን አቋርጫለሁ ብሏል፡፡ እንዲሁም ወደ ቤይሩት የሚያደርገውን በረራ ላልተወሰነ ጊዜ ማቋረጡን ገልጾ÷ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ስለሚኖሩ አዳዲስ ጉዳዮች ወደፊት እንደሚያሳውቅ አመላክቷል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...