Home ልዩ ልዩ ዜና ከቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ)

ከቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ)

ከቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ)

በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ።

መልካም በዓል!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል!
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)