በ2017 በጀት ዓመት ከግድቡ ሰው ሠራሽ ሐይቅና ሌሎች የተሰበሰበ እንደሆነ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለሥልጣናትን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
🎣 በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ 849 ወጣቶች በ35 የዓሣ መንደሮች ተደራጅተው 547ቱ ወደ ሥራ ገብተዋል፡፡ ከተለያዩ አካላት በተገኘ ድጋፍም ለዓሣ ማስገሪያ የሚውሉ 54 ጀልባዎችና 1 ሺህ 600 መረቦችን ማቅረብ መቻሉ ተገልጿል፡፡

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.