የስድስተኛ ዙር ሰልጣኝ ዲፕሎማቶች ስልጠና ጀመሩ

Date:

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስድስተኛ ዙር ሰልጣኝ ዲፕሎማቶች ስልጠናን በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አስጀምሯል።

በማስጀመሪያ መርኃ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)፣ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር)፣ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጃፋር በድሩ፣ የሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ንጉስ ታደሰ(ዶ/ር) እና ሰልጣኝ ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል።

ስልጠናው ለቀጣይ 4 ወራት በሲቪል ሰርቪስ ዩንቨርሲቲ እንደሚሰጥም ተገልጿል።

ሰልጣኞች በቆይታቸው የፖሊሲ፣ የአካዳሚክ እና ተግባር ተኮር ስልጠናዎች እንደሚወስዱ ተመላክቷል።

ስልጠናው ከዚህ ቀደም ለአምስት ዙሮች የተሰጠ ሲሆን በስድስተኛው ዙር 50 ሰልጣኞች እንደሚሰለጥኑ ተመላክቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ትራምፕ ከኢራን ጋር የተስማሙባቸውን ነጥቦች ከአርብ በፊት ይፋ ሊያደርጉ ይችላሉ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር ጦርነቱን ለማቆም የተስማሙባቸውን...

‹‹ሃገረ ትግራይ›› በዘመናት መነፅር ሲታይ

(አጭርዳሰሳ) በወሰንሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ) የመጽሐፉርዕስ፡- ሃገረ ትግራይ የመጽሐፉ ዓይነት፡-...

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...