የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾች የአሜሪካ ቪዛ ተከለከሉ

Date:

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ቡድን የፊታችን ሐምሌ 26 ወደ ሀገረ አሜሪካ አቅንቶ ከዲሲ ዩናይትድ ጋር የወዳጅነት ጨዋታዉን ለማድረግ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ  ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።

ብስራት ቴሌቪዥን ስፖርት ዝግጅት ከስፍራዉ  አሁን በደረሰዉ መረጃ በርከት ያሉ የብሔራዊ ቡድኑ ተጨዋቾች ቪዛ መከልከላቸዉን ለማወቅ ተችሏል።

ቪዛ ከተከለከሉ የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾች መካከል ቢኒያም አይተን ፣ቢኒያም ገነቱ ፣መሀመድ አበራ ፣ወገኔ ገዛኸኝ፣በረከት ደስታ ፣ያሬድ ካሳዬ ናቸዉ።

ሌሎች የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾችም ተመሳሳይ ነገር ይገጥማቸዋል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን የሌሎች ተጫዋቾችን ጉዳይ መረጃዉን እንዳገኘን ተመልሰን ይዘን የምንመጣ ይሆናል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ላይ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ ሥልጠና አከናወነ

ኩባንያችን ከመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጋር በመተባበር...

የኔታንያሁ ድንገተኛ ማስጠንቀቂያ እና የቢሊዮን ዶላር የጋዝ ሚስጥር!

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ከታሪካዊቷ የግብፅ ምድር የሚሰማው...

ኤርትራ ሠራዊቷን በአስቸኳይ ከግዛቷ እንድታስወጣ እና ለድርድር ዝግጁ እንድትሆን ኢትዮጵያ ጠየቀች

የኤርትራ ሠራዊት ተቆጣጣሯቸዋል ካላቸው የኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛቶች እንዲወጣ እና...

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞች ቁጥሩ ከ5.46 ሚሊየን በላይ መድረሱን ገለፀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የ2018 አ.ም የስድስት ወር የዕቅድ አፈፃፀሙን...