“ከብሔር ጋር የተገናኘ ስያሜ ያላቸዉ ክለቦች የመጠሪያ ለዉጥ ማድረግ” አለባቸዉ የኢትዮጲያ እግርኳስ ፌዴሬሽን
የኢትዮጲያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ማምሻዉን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ ባሰፈረዉ መልዕክት በሁሉም የሊግ እርከን የሚገኙ ክለቦች በቀጣይ አመት ምዝገባ ሲያካሂዱ ከብሔር ጋር የተገናኘ መጠሪያ እንዲሁም ከፖለቲካ እና የዘር ይዘት ያለዉ አርማ እና ፅሁፍ መቀየር እንዳለባቸዉ አስታዉቋል ።

Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.