የብሪክስ ሀገራት የዓለምን ኢኮኖሚ 40 በመቶ ይሸፍናሉ

Date:

የሩሲያው ፕሬዝዳንት የብሪክስ የመሪዎች ስብሰባ ላይ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ባደረጉት ንግግር “የብሪክስ ሀገራት ከምድር የብስ አንድ ሦስተኛውን፤ ከፕላኔቷም ሕዝብ ግማሽ የሚጠጋውን ብቻ ሳይሆን 40 በመቶውን የዓለም ኢኮኖሚም ይይዛሉ” ብለዋል።

በሪዮ ዴ ጄኔሮ 17ኛው የብሪክስ ጉባኤ ላይ የቭላድሚር ፑቲን ቁልፍ መልዕክቶች፡-

▪️ የብሪክስ ዓለም አቀፋዊ አቋም እና ተጽዕኖ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ ነው፡፡

▪️ ብሪክስ ከግዢ ኃይል እኩልነት አንፃር እንደ ቡድን 7 ካሉ ሌሎች ስብስቦች በእጅጉ በልጧል። 

▪️ የብሪክስ ሀገራት በቁልፍ ዘርፎች ትብብራቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል ደግሞም ትልቅ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና የሰው ኃይል አቅም አላቸው፡፡

▪️ የብሪክስ ሀገራት በንግድ ልውውጥ የብሔራዊ ገንዘቦች አጠቃቀም እያደገ ነው፤ ሊቀጥል ይገባል፡፡

▪️ ብሪክስ በደቡቡ እና ምስራቃዊው ዓለም ውስጥ ብዙ መስል አስተሳሰብ ያላቸው ሀገሮች አሉት፡፡ 

▪️ የሊበራል ዓለም አቀፍ ሥራዓት ጊዜ ያለፈበት እየሆነ መጥቷል፡፡

▪️ የተዘዋዋሪ ካፒታል ኢንቨስትመንቶች መጠን በብሪክስ ስልቶች የማሳደግ ተግባር አስቸኳይ ነው፡፡

▪️ ብሪክስ የእህል ገበያ፣ ቋሚ የሎጂስቲክስ መድረክ እና የስፖርት የትብብር መርሃ ግብር የመፍጠር ሂደትን እየተፋጠነ ነው፡፡ 

▪️ ብራዚል እንደ ብሪክስ ሊቀመንበርነቷ ባለፈው ዓመት በሩሲያ የቀረበውን ውጥኖች  አስቀጥላለጭ

▪️ ለጉባኤው የተዘጋጀው የመጨረሻ መግለጫ ለጥምረቱ የጋራ ሥራ ጥሩ መሠረት ይጥላል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አርሰናል ከቦርንማውዝ በጉጉት የሚጠበቅ ጨዋታ

በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ቀን...

በአሜሪካ እና ኢራን ድርድር ላይ የሚነሱ አራት ቁልፍ ጥያቄ

በፓኪስታን የሚደረገው የአሜሪካ እና የኢራን ድርድር እየተጠበበፓኪስታን ነገር ግን...

መንገዳችን ረጅም፣ ጉዟችን ፈታኝ መሆኑን እናውቃለን

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል...

የተመድ ዋና ጸሐፊ ኢራን እና አሜሪካ “በቅን ልቦና” ወደ ድርድሩ እንዲገቡ ጠየቁ

የተባበሩት መንግሥታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አሜሪካ እና ኢራን...