Home ኪነ ጥበብ “የተቀደሱ ማሚቶዎች” የሥዕል አውደ ርዕይ

“የተቀደሱ ማሚቶዎች” የሥዕል አውደ ርዕይ

“የተቀደሱ ማሚቶዎች” የሥዕል አውደ ርዕይ

የሠዓሊ አለባቸው ካሣ የሥዕል ስራዎች የሚቀረቡበት “የተቀደሱ ማሚቶዎች” የሥዕል አውደርዕይ አርብ ሚያዝያ 3 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሐያት ሪጀንሲ ውስጥ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ውስጥ ለእይታ ይበቃል። ይህ የሥዕል አወድርዕይ እስከ ሚያዝያ 17 2017 ዓ.ም ድረስ ይቆያል ተብሏል።