የቻይና የንግድ ድርጅቶች ጥሪ

Date:

ለንግድ ማህበረሰብ በሙሉ

ከቻይና የንግድ ድርጅቶች ጋር በጋራ መስራትን ይመለከታል
በአፍሪካ የቻይና ንግድ ምክር ቤት በኢትዮጵያ እና በቻይና ቢዝነሶች መካከል ጠንካራ ኢኮኖሚያዊ ትስስር ለመፍጠር እና የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በማሰብ የኢትዮጵያ ኩባንያዎች ከቻይና ኢንተርፕራይዞች ጋር በትብብር ለመስራት፣ የንግድ ልዑካን እና የአጋርነት ፕሮግራሞችን ለማዘጋጀት  እና ከቻይና አቻቸው ጋር የሚገናኙበትን መንገድ ለማመቻቸት የዳሰሳ ጥናት በመስራት ላይ እንደሚገኝ የቻይናው ሲሲኢሲሲ  ኩባንያ ለምክር ቤቱ በመጥቀስ በዋትሳፕ እና በኢሜል በላከዉ መልእክት ፍላጎቶች እንዲሰበሰቡለት ጠይቋል፡፡ 


ስለሆነም ከቻይና ድርጅቶች ጋር በቀጣይ ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ የንግድ ድርጅቶች በ https://forms.gle/4r1f6zoFdzZh2m8x9 ሊንክ በመሙላት እንዲትልኩ ወይንም ከስር የተያያዘውን ቅጽ በመሙላት እስከ ጥር 6/2018 ድረስ በኢሜይል roman@ethiopianchamber.com እንድታሳውቁን እንጠይቃለን፡፡

ከሰላምታ ጋር
የኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አቶ ይህንዓለም አቅናው የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆኑ

በኢትዮጵያ በፍጥነት እያደጉ ከሚገኙ እና ከፍተኛ የባለአክስዮኖች ቁጥር ካላቸው...

ማዕቀቦች የኢራንን የኒውክሌር መርሃ-ግብር ቢያደናቅፉም መንግስቱን ሊጥሉ እንደማይችሉ ተገለጸ

ማዕቀቦች የኢራንን ወታደራዊ እና የኒውክሌር እንቅስቃሴዎች አስቸጋሪና ውድ እንዲሆኑ...

የአፍሪካ ሀገራት አዲስ የኢንቨስትመንት ፈንድ ይፋ አደረጉ

በአፍሪካ ሀገራት ላይ የተደቀነውን ከፍተኛ የብድር ጫና ለማቃለል እና...

ዶናልድ ትራምፕ “በቅርቡ” ሆርሙዝ የአሜሪካ ግዛት አካል እንደሚሆን ተናገሩ

ከኢራን ጋር ያለው ግጭት እየተባባሰ ባለበት በአሁኑ ሰዓት የአሜሪካው...