የንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት እስከ ጥር 15/2018 ዓ/ም ተራዘመ

Date:

የንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት በበጀት ዓመቱ ከሀምሌ 1/2017 እስከ ታህሳስ 30/ 2018 ዓ/ም ድረስ ያለቅጣት የሚታደስበት ጊዜ ነው።

አመታዊው የንግድ ፈቃድ እድሳት ያለቅጣት የሚታደስበት ጊዜ በትላንትናው ዕለት ታህሳስ 30/2018 ዓም ያበቃ ሲሆን የማደሻ ጊዜው ለተጨማሪ 15 ቀናት መራዘሙን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኢትዮጵያ አሳውቋል።

እንደ ንግድ ቢሮው መረጃ እስከ ማክሰኞ ታህሳስ 28/2018 ዓ/ም ባለው መረጃ 230 ሺ የሚሆኑ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት እድሳት ማከናወናቸውን አሳውቋል።

የንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ከሠኞ-ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 2፡30 በኦንላይን እየተሠጠ የሚገኝ ሲሆን በቀሩት ቀናት ንግድ ፈቃዳቸውን ያላሳደሱ ነጋዴዎች እንዲያሳድሱ ቢሮው ማሳሰቢያ ሰጥቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግብጻዊቷ የቴሌቪዥን አዘጋጅ በዕፅ ዝውውር ወንጀል የሞት ፍርድ ተወሰነባት

የካይሮ የወንጀል ችሎት፤ ዕውቋን የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ሳራ ካሊፋን...

ከአሜሪካ ጋር የሚኖረው “የጨዋታው ሕግ ተቀይሯል፤ የተመጣጠነ ምላሽ ዘመን አብቅቷል

ኢራን ከአሜሪካ በኩል ለሚሰነዘርባት ጥቃት የምትሰጠው ተመጣጣኝ የአጸፋ ምላሽ...

የ2.5 ቢሊየን ብር ግዙፍ ፕሮጀክት በአታ ለማርያም ገዳም በመስከረም ወር የመሠረት ድንጋይ ሊያኖር ነዉ

​በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዳግማዊ ምኒልክ መታሰቢያ የታዕካ ነገሥት...

የዲቪ ዕድለኞች የማመልከቻ ሂደታቸውን እንዲቀጥሉ ተወሰነ!

የአሜሪካ የፌዴራል ፍርድ ቤት በዲቪ ሎተሪ አመልካቾች የማመልከቻ ሂደት...