የአራራይ የታክሲ ዘርፍ ማህበር አባላት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ተረከቡ

Date:

ከሄኖሲስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ህብረት ስራ ማህበር በተገኘ ብድር ከኢትዮ ኢቪ የመኪና አስመጪ ጋር በመተባበር የአራራይ የታክሲ ዘርፍ ማህበር ለቆጠቡ አባላቶቹ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን አስረክቧል።

ሶስቱ ድርጅቶች በጋራ በመሆን ያስረከቧቸዉ መኪኖች የመጀመሪያ ዙር ሲሆን በዚህ 30 መኪኖችን ማስረከብ ችለዋል፡፡

በቀጣይ ደግሞ ለብዙሀኑ ተደራሽ ለመሆን እንደሚሰሩና የአራራይ የታክሲ ዘርፍ ማህበር አባላትን በሙሉ የመኪና ባለቤት እንዲሆኑ ስራዎች እንደሚሰሩ ተገልጿል።

መኪናቸዉን የተረከቡ የማህበሩ አባላትም ማህበራቸዉን ጨምሮ ብድሩን ላመቻቸላቸዉ ሄኖሲስ፤ መኪኖቹን ላቀረበዉ ኢትዮ ኢቪ በአጭር ጊዜ ስላስረከቧቸዉ ምስጋናቸዉን አቅርበዋል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከባድ ሙስና የተከሰሱትን 4 ተከሳሾችን፤ ፖሊስ ፍርድ ቤት ማቅረብ ሳይችል ቀረ

በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው በፖሊስ የ'ይፈለጋሉ" ማስታወቂያ የወጣባቸው...

ስለመካከለኛው ምስራቅ አዲስ ውጥረት እስካሁን የታወቁ ጉዳዮች

🔸 ትላንት ምሽት ከኢራን ግዛት የተተኮሰ የሮኬት ጥቃት በሰሜናዊ...

የወንጀል ሥነ-ሥርዓትና ማስረጃ ሕጉ በጋዜጣ እስኪታተም ረቂቅ ሰነዶችን ከመጠቀም እንዲቆጠብ የፍትሕ ሚኒስቴር አሳሰበ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የፍትሕ ሚኒስቴር አዲሱ የወንጀል ሕግ ሥነ-ሥርዓትና ማስረጃ ሕግ...

ፔንታጎን የእስራኤል ስለላ እንደሚያሳስበው ተገለጸ

ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ፔንታጎን እስራኤል ከፍተኛ ልዑኮችን ጨምሮ የአሜሪካ...