የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በናይጄሪያ ይጀመራል

Date:


ከ18 እና ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በናይጄሪያ ይጀመራል።

ኢትዮጵያ በመድረኩ በ28 አትሌቶች የምትወከል ሲሆን የልዑክ ቡድኑም ናይጄሪያ ደርሷል።

ለ5 ቀን በሚቆየው ውድድር ኢትዮጵያ ከ100 ሜትር ጀምሮ እስከ 10 ሺህ ሜትር በሁለቱም የዕድሜ ርከን የምትካፈል ይሆናል።

በሻምፒዮናው ከ43 በላይ ሀገራት ይሳተፋሉ ተብሎም ይጠበቃል።

ውድድሩ ከመጀመሩ በፊት በናይጄሪያ የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌደሬሽን ኮንግረንስ ተደርጓል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ትራምፕ የኢራን የኒውክሌር ተቋም ላይ ጥቃት ለማድረስ ዛቱ

አሜሪካ በኢራን ላይ የምታደርሰው ጥቃት 11ኛ ቀኑን ይዟል። ፕሬዝዳንት...

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአሜሪካ ” American Space ” ማዕከል ተመረቀ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቨን ማሲንጋ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመውን "American...

አሐዱ ባንክ ለ 8ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናወነ

አሐዱ ባንክ ሥራ የጀመረበትን 4ኛ ዓመት በማስመልከት የተለያዩ ኩነቶችን...

ዕንባ ጠባቂ ከቀረቡለት አቤቱታዎች 84% በመንግስታዊ ተቋማት ላይ የቀረቡ ናቸው

የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በተጠናቀቀው የ2018 በጅት ዓመት...