ጋዜጠኛ ተስፋየ ገ/ማርያም የመኪና ሽልማት ተበረከተለት

Date:

በዲጅታል እቁብ የሚታወቀው አብሮነት ሀላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ለሰራተኞቹ የእውቅና እና የሽልማት መርሀ ግብር አካሂዷል።

ድርጅቱ ለበርካታ ዓመታት በተለይም በአካል ጉዳተኞች ዙሪያ በስፋት የሰራውንና እየሰራ ለሚገኘው ለጋዜጠኛ ተስፋየ ገ/ማርያም የመኪና ሽልማት አበርክቷል።

ጋዜጠኛ ተስፋየ ገ/ማርያም የአይቻልም መንፈስን በመርታት በስራዎቹ ብዙዎችን በማሳመን በተለይም ለአካል ጉዳተኞች መከታ ሆኖ ለዘመናት መቆየቱን በመናገር፤ ሽልማቱ ለሁሉም አካል ጉዳተኞች መታሰቢያ ይሁንልኝ ብሏል።

የጋዜጠኛ ተስፋየ ገ/ማርያም የዘመናት ልፋት በአብሮነት ሀላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር እውቅና አግኝቶ የመኪና ሽልማት ተበርክቶለታል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ትራምፕ የኢራን የኒውክሌር ተቋም ላይ ጥቃት ለማድረስ ዛቱ

አሜሪካ በኢራን ላይ የምታደርሰው ጥቃት 11ኛ ቀኑን ይዟል። ፕሬዝዳንት...

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የአሜሪካ ” American Space ” ማዕከል ተመረቀ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቨን ማሲንጋ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተቋቋመውን "American...

አሐዱ ባንክ ለ 8ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናወነ

አሐዱ ባንክ ሥራ የጀመረበትን 4ኛ ዓመት በማስመልከት የተለያዩ ኩነቶችን...

ዕንባ ጠባቂ ከቀረቡለት አቤቱታዎች 84% በመንግስታዊ ተቋማት ላይ የቀረቡ ናቸው

የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በተጠናቀቀው የ2018 በጅት ዓመት...