ጋዜጠኛ ታደሰ ሚዛን ከዚህ ኣለም በሞት ተለይቷል

Date:

በኢትዮጵያ ቴሌቪዠን የሚድያ ዳሰሳ የሚል ፕሮግራም በማዘጋጀት የሚታወቀው ጋዜጠኛ ታደሰ ሚዛን ከዚህ ኣለም በሞት ተለይቷል።

ታደሰ በትግራይ ውቕሮ ከተማ በ1963 ዓም ተወልዶ፣ ሃምሌ 2 2017 ዓም ባደረበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

ከሪፖርተርነት ጀምሮ እስከ ዳይሬክተርነት የገለገለና በትምህርትም በኢትዮጵያና በአሜሪካ በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች እሰከ ዶክትሬት ደረጃ ተምሯል።

አዲስ አበባ እያለ በኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ማዕከል ኢቲቪ እያለ የልብ ቀዶ ጥገና ተደርጎለት እንደነበር ይታወሳል ።ለቤተሰቦች መፅናናትን ይስጥልን !

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በከባድ ሙስና የተከሰሱትን 4 ተከሳሾችን፤ ፖሊስ ፍርድ ቤት ማቅረብ ሳይችል ቀረ

በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው በፖሊስ የ'ይፈለጋሉ" ማስታወቂያ የወጣባቸው...

ስለመካከለኛው ምስራቅ አዲስ ውጥረት እስካሁን የታወቁ ጉዳዮች

🔸 ትላንት ምሽት ከኢራን ግዛት የተተኮሰ የሮኬት ጥቃት በሰሜናዊ...

የወንጀል ሥነ-ሥርዓትና ማስረጃ ሕጉ በጋዜጣ እስኪታተም ረቂቅ ሰነዶችን ከመጠቀም እንዲቆጠብ የፍትሕ ሚኒስቴር አሳሰበ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የፍትሕ ሚኒስቴር አዲሱ የወንጀል ሕግ ሥነ-ሥርዓትና ማስረጃ ሕግ...

ፔንታጎን የእስራኤል ስለላ እንደሚያሳስበው ተገለጸ

ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ፔንታጎን እስራኤል ከፍተኛ ልዑኮችን ጨምሮ የአሜሪካ...