Date:

ቅዝቃዜው እስከ ወሩ መጨረሻ ድረስ ይቀጥላል

ከሳይቤሪያ የሚነፍሰው ከፍተኛ የአየር ግፊት ወደ ኢትዮጵያ የሚዘልቅ በመሆኑደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ይስተዋላል ብሏል።

በተለይም በሰሜን፣ በምስራቅ፣ በመካከለኛውና በደቡብ ደጋማ አካባቢዎች የሌሊቱናየማለዳው ቅዝቃዜ ከአምስት ዲግሪ ሴሊሺየስ በታች ሆኖ ሊመዘገብ እንደሚችል ተጠቁሟል።

ቅዝቃዜው እስከ ወሩ ማጠናቀቂያ ድረስ የሚዘልቅ በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውንጥንቃቄ እንዲያደርግም አሳስቧል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ አዲስ አበባ ገቡ

ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ...

የቴሌኮም ኦፕሬተሮች የ5 በመቶ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ክፍያን ተግባራዊ ማድረግ ጀመሩ

በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱት ሁለቱም የቴሌኮም ኦፕሬተሮች ማለትም ኢትዮ ቴሌኮም እና...

የአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዚዳንት ለኢራን ህዝብ – “እኛ ከእናንተ ጋር ነን”

የአውሮፓ ፓርላማ ፕሬዝዳንት ሮቤርታ ሜትሶላ፥ የኢራን መንግስት በተቃዋሚዎች ላይ...

አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና ሊኖራት ይገባል

በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት አፍሪካ ቋሚ ውክልና...