ቢዝነስ ዜና

ንግድ ባንክ “ስታርፔይ” የተሰኘ አዲስ መተግበሪያ ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ባንክ ሥርዓቱን ይበልጥ ዘመናዊና ቀልጣፋ የሚያደርገውን "ስታርፔይ" (StarPay) የተሰኘ የላቀ የዲጂታል መተግበሪያ ዛሬ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ወደ ሥራ ማስገባቱን አስታውቋል። ባንኩ ይህንን አገልግሎት ይፋ ያደረገው ከስታርፔይ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂስ...

ጤፍ እንጀራ ብቻ መሆኑ ቀርቶ ወተትም ሆኖ የአለምን ገበያ ተቀላቅሏል

በአለም የመጀመሪያ የሆነ የጤፍ ወተት በኢትዮጵያዊ ድርጅት በእንግሊዝ ሀገር ተመዝግቦ ገበያውን ተቀላቅሏል፡፡ ኦሪጅናል ቴፍሊ በተባለው ተቋም ቴፍሊ የሚል መጠሪያን ይዞ ወደ ገበያው የገባው የጤፍ ወተት ልክ እንደ አልመንድ እና አኩሪ አተር ወተት ሁሉ ከእፅዋት የተሰራ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሀገር ኩራትና ለባንክ ስራ መሰረት የጣለ ባንክ መሆኑን ተገለፀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለዳሽን ባንክ 30ኛ አመት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሲያስተላልፍ የዳሽን ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አስፋው አለሙ እንዳሉት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሀገር ኩራት እና በኢትዮጵያ ላሉ ሁሉም ባንኮች ለባንክ ስራ...

የቻይና የንግድ ድርጅቶች ጥሪ

ለንግድ ማህበረሰብ በሙሉ ከቻይና የንግድ ድርጅቶች ጋር በጋራ መስራትን ይመለከታልበአፍሪካ የቻይና ንግድ ምክር ቤት በኢትዮጵያ እና በቻይና ቢዝነሶች መካከል ጠንካራ ኢኮኖሚያዊ ትስስር ለመፍጠር እና የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በማሰብ የኢትዮጵያ ኩባንያዎች ከቻይና ኢንተርፕራይዞች ጋር በትብብር...

ሂልተን አዲስ ሆቴል የተጣራ ትርፍ ከ3ዐዐ ሚሊዮን ብር በላይ መሆኑ ተገለጠ

በኢትዮጵያ የሆቴል ኢንዱስትሪ ውስጥ ቀዳሚ ስም ያለውና በመንግሥት ባለቤትነት ሥር የሚተዳደረው ሂልተን አዲስ አበባ፣ በተጠናቀቀው የ2017 የሒሳብ ዓመት 308.6 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡን አስታወቀ። ካፒታል ከኩባንያው ኦዲት ሪፖርት እንደተመለከተው ፣ ሂልተን በሒሳብ ዓመቱ ያገኘው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች