የጣይቱ ገጽ

ነፃነት ከዳቦ ይበልጣል!

የአርበኞች አደራና የትውልዱ ዕዳ! ከሣልሳዊት ባይነሳኝ ግዮን መጽሔት :- ከዓለም ድንቅ ድሎች አንዱ ከሆነውና የጥቁር ሕዝቦች ኩራት ከሆነው የዓድዋ ድል ማግስት፣ እነሆ አንድ መቶ ሠላሳ ዓመታትን አስቆጠርን፡፡ ይህን ያህል ረጅም ዘመን ቢነጕድም፣ ዛሬም ድረስ የነፃነትን ትርጕም...

“ሁሉን አቀፍ የሽግግር መንግሥት” አስፈላጊነትና ችግሮቹቀለብ ስዩም (የሕሊና እሥረኛ ቃሊቲ) 

ወደ ርዕሰ ጉዳዩ ከመግባቴ በፊት ሁለት ነገሮችን ለማስገንዘብ ወደድኩ፡፡ አንደኛው ይህ ርዕሰ ጉዳይ በመጀመሪያው የመጽሐፌ ህትመት ላይ ያለመኖሩ ይሆናል፤ ወይም ደግሞ በዚህ ሁለተኛው ህትመት ላይ የተጨመረ ነው ሊባል ይቻላል፡፡ በሁለተኛ ደረጃ ለመግለጽ የምወደው ደግሞ፡-...

ሥራ ፈጣሪዎች እንደ የሠላም ተዋናዮች ከእየሩሳሌም (ሣራ) ሐረገወይን

ውድ አንባቢያን፦ በዚህ አምድ ከባለፉት ተከታታይ ሳምንታት ጀምሮ ኢኒሽየቲቭ አፍሪካ ከሚተገብራቸው ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ በሆነው “ንግድ ለሠላም” በተሰኘው ፕሮጀክቱ በንግድና ሠላም ዙሪያ አንዳንድ የመወያያና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሃሳቦች ማካፈል መጀመራችን ይታወሳል፡፡ በዚህ ጽሁፍም በሥራ ፈጠራ...

ሴቶች ‘ፌሚኒስት’ መባልን ለምን ይጠላሉ? በእየሩሳሌም (ሣራ) ሐረገወይን

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የጾታ እኩልነት ጥያቄዎች ገፍተው ወደ አደባባይ እየመጡ ነው። በተለይም በአውሮፓና በሰሜን አሜሪካ ጉዳዩ ሰፊ ትኩረትና ሽፋን አግኝቷል። ነገር ግን ብዙ ሴቶች 'ፌሚኒስት' መባልን አይፈልጉትም። በአሜሪካና በእንግሊዝ በተደረጉ ተከታታይ የዳሰሳ ጥናቶች እንኳ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች