ዳይመንድ ሊግ በጉዳፍ ፀጋይ አሸናፊነት ተጠናቋል

Date:


የዋንዳ ዳይመንድ ሊግ ከአንድ ወር ያላነሰ የእረፍት ጊዜ በኋላ ዛሬ ቅዳሜ ወደ ውድድር ሲመለስ ኢትዮጵያዊቷን ጀግና አትሌት ጉዳፍ ፀጋይን በአሸናፊነት አንግሷል።

የአለም አይኖች ሁሉ ያረፉበት የፖላንዷ ሲሌሲያ የ1500 ሜትር ዳይመንድ ሊግ፣ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 3:50:73 በመግባት አሸናፈነቷን አውጃለች፡፡

ከውድድሩ በፊት ለማሸነፍ ብቻ ሳይሆን ለሪከርድም ነው የምሮጠው ያለችው ኬንያዊቷ አትሌት ባትረስ ቼቤት ከጉዳፍ አራት ሰከንድ አካባቢ ዘግይታ በመግባት በሁለተኛነት፣ ጆርጂያና ሀንተር ቤል ደግሞ በሦስተኛነት አጠናቀዋል፡፡

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የገባችበት 3:50:73 የሲዝኑ ምርጥ ሰዓቷም ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

  1. ጉዳፍ ፀጋይ 3:50.62 MR, SB
  2. ቤትሪስ ቼቤት 3:54.73 PB
  3. ጂኦርጂያ ሀንተር ቤል 3:56.00
  4. በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ(ሀትሪክ ስፖርት ኦፊሺያል)

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

BYD ከ115,000 በላይ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ላይ ማሻሻያ እንደሚያስፈልጋቸው ገለጸ

የቻይናው ግዙፉ የኤሌትሪክ መኪኖች አምራች ቢ.ዋይ.ዲ በዲዛይንና በባትሪ ተከላ...

የትራምፕን ንግግር የህንድ መንግስት ስለ ጉዳዩ ምንም የማዉቀዉ ነገር የለም ብሏል

የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የሩሲያን ነዳጅ ላለመግዛት መስማማታቸውን...

አቶ አህመድ ሽዴ ከእንግሊዝ የዓለም አቀፉ የልማት እና የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከእንግሊዝ የአለም አቀፍ የልማት...