ቴክኖ-ቢዝ

ሜታ ‘ፌስቡክ እና ኢንስታግራም በቀረበባቸው ክስ 18 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ

ግዙፉ የማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ሜታ በፌስቡክ እና በኢንስታግራም ምክንያት በአሜሪካ ግዛቶች የቀረበበትን ከሕፃናት ደኅንነት ጋር የተያያዘ ክስ ለመፍታት ስምምነት ላይ ደረሰ። በስምምነቱ መሠረት የቴክኖሎጂ ኩባንያው ለአሜሪካ 48 ስቴቶች፣ ለኮሎምቢያ ዲስትሪክት እና ለሦስት የአሜሪካ ግዛቶች እስከ...

ዩቲዩብ የቪዲዮ እይታ አቆጣጠር መመሪያውን ቀየረ

ዩቲዩብ የቪዲዮ እይታዎች የሚቆጠሩበትን መመሪያ ከነሐሴ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ መቀየሩን ይፋ አድርጓል። እስከዛሬ ድረስ አንድ ቪዲዮ «ታየ» ተብሎ እይታው የሚቆጠረው ተመልካቹ ቢያንስ ለ30 ሰከንዶች ያህል ሲመለከት ነበር። በአዲሱ መመሪያ መሠረት ግን ቪዲዮው መጫወት እንደጀመረ በቀጥታ...

ኬንያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በሰው ሰራሽ አስተውሎት አጠቃቀም አንደኛ ወጣች

አዲስ የወጣ ዓለም አቀፍ ሪፖርት እንዳመለከተው፣ ኬንያ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) አጠቃቀም ከዓለም አንደኛ ሆናለች። በሪፖርቱ መሠረት፣ በሀገሪቱ ካሉ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ውስጥ 97.5 በመቶ የሚሆኑት ባለፉት አንድ ወር ውስጥ ቢያንስ አንድ የAI ቴክኖሎጂ ተጠቅመዋል።...

ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች በዓለም አቀፍ የሮቦቲክስ ውድድር 3ኛ ወጡ

በካናዳ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የሮቦቲክስ ውድድር ላይ የተሳተፉት የኢትዮ ሮቦቲክስ ታዳጊዎች 3ኛ በመውጣት አገርን የሚያኮራ አስደማሚ ድል አስመዝገቡ። ከውድድሩ አስቀድሞ በ"ታዲያስ አዲስ" ፕሮግራም የአውሮፕላን ቲኬት እና የሆቴል ወጪ ድጋፍ በተደረገለት ተማሪ አማካኝነት የተገኘው ይህ...

ሜታ ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር በላይ ተቀጣ

ሜታ የተሰኘው ማኅበራዊ ሚዲያ ኩባንያ ህጻናትን ከኦንላይን አደጋዎች መጠበቅ አልቻለም እና «በሕዝብ ላይ ስጋት» ሆኗል በሚል በኒው ሜክሲኮ ግዛት ፍርድ ቤት ከግማሽ ቢሊዮን ዶላር በላይ (በአጠቃላይ 567 ሚሊዮን ዶላር) የገንዘብ ቅጣት ተላለፈበት። የኒው ሜክሲኮ ጠቅላይ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች