ተጋባዥ ፀሐፊ

ሃይማኖቱን እንኳ ተዉለት !

በዓለም ከድካም በቀር ምንም ላልተረፈው፤ የዕለት ተዕለት ሕይወቱን ለማሸነፍ ብርቱ ትግል ለሚያደርገው፤ መሠረታዊ የሚባሉ ነገሮችን ለሟሟላት ብቻ ሲለፋ ዘመኑን ለሚፈጀው፤ ቢከፋው፣ ቢያዝን፣ ቢመረው በምድር ምንም መጽናኛ ለሌለው፣ ለዚህ ምስኪን ሕዝብ… ልቡ ሲበርደው፤ አንጀቱ አልችል...

ይቺም ሻማ ሰልችታለች!

በአገራችን ለሚቀጥሉት ብዙ አሥርት ዓመታት ምናልባትም አሁን በሕይወት የምንገኝ ሰዎች በአጠቃላይ ሳናይ የምንሞተው ነገር የመንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ''ኃላፊነቴን በአግባቡ ስላልተወጣሁ ሥራዬን በፈቃዴ ለቅቄያለሁ፤ ከ'ኔ የተሻለ ሰው ይምራው'' የሚለው ነው። በአርሲ ዞን በኦርቶዶክስ ክርስትና አማኞች እና...

እየራራን (በእውቀቱ ስዩም)

ዛሬ በስሱ እንድሰብካችሁ ፍቀዱልኝ ! አውሮፓ ከተሞች አንዱ እግር ከጣለህ የሆነ ነገር ታያለህ፤ መንገድ ላይ ስትሄድ የደላቸው የጠገቡ ርግቦች ያጋጥሙሀል’፤ አጠገባቸው መድረስህን አውቀው መንገድ አይለቁልህም፤ ከመጤፍ ሳይቆጥሩህ፥ለቀማቸውን ወይም ጨዋታቸውን ይቀጥላሉ፤ እንዳትረግጣቸው ርምጃህን ቆጥበህ ለመራመድ ትገደዳለህ፤ ቅዲስቲቱ...

ጦርነት ያደናቀፈው ጉዞ አድዋና ያሬድ ሹመቴ‼️

የኢትዮጵያው ሰው Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ ባለ ብዙ ታሪክ ነው ። ጎልማሳው ያሬድ የሥነ-ጽሁፍ ባለሙያ ፣ ገጣሚ ፣ የሙዚቃ ዜማ ደራሲ ፣ የእምዬ ምኒሊክ የትውልዴ ማስታወሻ የጉዞ አድዋ ፊታውራሪ ፣ የፊልም ባለሙያ ፣...

የውድቀት አዋጅ !

እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ኢትዮጵያውያን ለደህንነታቸው የቆመ፣ ሀላፊነት የሚሰማው አስተዳዳሪ የሚያገኙት መቼ ነው?! (በድሉ ዋቅጅራ) በመጀመሪያ ከአርባ በላይ በሚሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ተምረውም/ሳይማሩም ተመርቀው፣ወይም ትምህርታቸውን 12ኛ ላይ አቁመው፣ እዚህ ግባ የሚባል የስራ እድል በሌለባት ሀገር የሚበተኑ ወጣቶች፣...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች