ዜናዎች
ሰበር ዜና
ዜና
ቢዝነስ ዜና
በዚህ ሳምንት
ሰሞነኛ
ወቅታዊ
ልዩ ልዩ ዜና
ርዕሰ አንቀጽ
አስተያየት
ዕይታ
ምልከታ
ፖለቲካ
ነጻ ሐሳብ
የሐሳብ ፍኖት
ቅኝት
ዳሰሳ
ቃለ ምልልስ
የግዮን እንግዳ
ቆይታ
ኢትዮጵያዊነት
መዝናኛና መረጃ
ኪነ ጥበብ
ጨዋታ
ለዛ
ቅምሻ
አንደበት
የአቡጀዲ ግርግር
ስፖርት
ዋናው ጤና
ልዩ ልዩ
፩
የብዕር አሳንሰር
የኢትዮጵያ ደጀን
አንዳንድ ነገሮች
ነገረ ግዮን
፪
ተጋባዥ ፀሐፊ
ምን እንጠይቅልዎት?
ገጽ ዓባይ
፫
በሕግ አምላክ
ሰብዓዊነት
በዓላት
ፋሽንና ውበት
ምጣኔ ሀብት
ምጣኔ ሀብት
ቢዝነስ ዜና
ቴክኖ-ቢዝ
ማኅበራዊ
ማኅበራዊ ጉዳይ
ሲቪክ ማኅበረሰብ
ተጨማሪ
ትምህርት
ባሕር ማዶ
ዓለም አቀፍ
ብዝሃ ሃይማኖት
ማስታወሻ
ሥነ አዕምሮ
ከታሪክ ማህደር
ክለሣ ድርሳን
ፈልግ
Ghion ግዮን
መጽሔት
Ghion ግዮን
መጽሔት
ማውጫ
Ghion Magazine
ግዮን መጽሔት
Read our magazine
ኢትዮ ሐበሻ ኅትመትና ማስታወቂያ ኃ/የት/የግ/ማ
ፈልግ
ፈልግ
Ghion ግዮን
መጽሔት
Facebook
Instagram
Telegram
Twitter
WhatsApp
Youtube
ዜናዎች
ሰበር ዜና
ዜና
ቢዝነስ ዜና
በዚህ ሳምንት
ሰሞነኛ
ወቅታዊ
ልዩ ልዩ ዜና
ርዕሰ አንቀጽ
አስተያየት
ዕይታ
በዚህ እጅግ ዋልጌነት በተሞላበት ስብከት ማዘኔንም ማፈሪንም…ዮናስ ጎርፌ
2025-11-03
‹‹ኢሳያስ አፈወርቂ ከአገር ይኮበልላሉ››
2025-10-17
15 አዲስ የተከፈቱት ቅርንጫፎች ቀጣይ ዓመት ሥራ ይጀምራሉ ተብሏል
2025-08-16
ወንድሜ እንዳለጌታ ሰላም ይሁንልህ፤
2025-07-23
የዶ/ር ወዳጄነህ መልዕክት ምንድን ነዉ?
2025-07-19
ምልከታ
ፖለቲካ
ነጻ ሐሳብ
የሐሳብ ፍኖት
ቅኝት
ዳሰሳ
ቃለ ምልልስ
የግዮን እንግዳ
“ስለ ድርጅቱ በቂ እውቀት ሸምተን ብንወስን መልካም ነው” ኤዶም ዳምጠው
2026-07-03
‹‹ማኅበራችን ኢትዮጵያን የአፍሪካ ሪል ስቴት ማኅበር አባል አድርጓል››
2026-06-15
“ጥሩ ፕሮጀክቶችን ይዘን ነው ወደ ከተማው መምጣት የምንፈልገው”
2026-06-08
“ሪልስቴቶች ስማቸውን ማጽዳት አለባቸው”
2026-04-25
‹‹ሀገር ጥለው የጠፉና ድርጅቶቻቸውን ለመዝጋት የተገደዱ አሉ››
2026-04-23
ቆይታ
ኢትዮጵያዊነት
መዝናኛና መረጃ
ኪነ ጥበብ
ጨዋታ
ለዛ
ቅምሻ
አንደበት
የአቡጀዲ ግርግር
ስፖርት
ዋናው ጤና
ልዩ ልዩ
፩
የብዕር አሳንሰር
የኢትዮጵያ ደጀን
አንዳንድ ነገሮች
ነገረ ግዮን
፪
ተጋባዥ ፀሐፊ
ምን እንጠይቅልዎት?
ገጽ ዓባይ
፫
በሕግ አምላክ
ሰብዓዊነት
በዓላት
ፋሽንና ውበት
ምጣኔ ሀብት
ምጣኔ ሀብት
ቢዝነስ ዜና
ቴክኖ-ቢዝ
ማኅበራዊ
ማኅበራዊ ጉዳይ
ሲቪክ ማኅበረሰብ
ተጨማሪ
ትምህርት
ባሕር ማዶ
ዓለም አቀፍ
ብዝሃ ሃይማኖት
ማስታወሻ
ሥነ አዕምሮ
ከታሪክ ማህደር
ክለሣ ድርሳን
Ghion ግዮን
መጽሔት
ዜናዎች
ሰበር ዜና
ዜና
ቢዝነስ ዜና
በዚህ ሳምንት
ሰሞነኛ
ወቅታዊ
ልዩ ልዩ ዜና
ርዕሰ አንቀጽ
አስተያየት
ዕይታ
በዚህ እጅግ ዋልጌነት በተሞላበት ስብከት ማዘኔንም ማፈሪንም…ዮናስ ጎርፌ
2025-11-03
‹‹ኢሳያስ አፈወርቂ ከአገር ይኮበልላሉ››
2025-10-17
15 አዲስ የተከፈቱት ቅርንጫፎች ቀጣይ ዓመት ሥራ ይጀምራሉ ተብሏል
2025-08-16
ወንድሜ እንዳለጌታ ሰላም ይሁንልህ፤
2025-07-23
የዶ/ር ወዳጄነህ መልዕክት ምንድን ነዉ?
2025-07-19
ምልከታ
ፖለቲካ
ነጻ ሐሳብ
የሐሳብ ፍኖት
ቅኝት
ዳሰሳ
ቃለ ምልልስ
የግዮን እንግዳ
“ስለ ድርጅቱ በቂ እውቀት ሸምተን ብንወስን መልካም ነው” ኤዶም ዳምጠው
2026-07-03
‹‹ማኅበራችን ኢትዮጵያን የአፍሪካ ሪል ስቴት ማኅበር አባል አድርጓል››
2026-06-15
“ጥሩ ፕሮጀክቶችን ይዘን ነው ወደ ከተማው መምጣት የምንፈልገው”
2026-06-08
“ሪልስቴቶች ስማቸውን ማጽዳት አለባቸው”
2026-04-25
‹‹ሀገር ጥለው የጠፉና ድርጅቶቻቸውን ለመዝጋት የተገደዱ አሉ››
2026-04-23
ቆይታ
ኢትዮጵያዊነት
መዝናኛና መረጃ
ኪነ ጥበብ
ጨዋታ
ለዛ
ቅምሻ
አንደበት
የአቡጀዲ ግርግር
ስፖርት
ዋናው ጤና
ልዩ ልዩ
፩
የብዕር አሳንሰር
የኢትዮጵያ ደጀን
አንዳንድ ነገሮች
ነገረ ግዮን
፪
ተጋባዥ ፀሐፊ
ምን እንጠይቅልዎት?
ገጽ ዓባይ
፫
በሕግ አምላክ
ሰብዓዊነት
በዓላት
ፋሽንና ውበት
ምጣኔ ሀብት
ምጣኔ ሀብት
ቢዝነስ ዜና
ቴክኖ-ቢዝ
ማኅበራዊ
ማኅበራዊ ጉዳይ
ሲቪክ ማኅበረሰብ
ተጨማሪ
ትምህርት
ባሕር ማዶ
ዓለም አቀፍ
ብዝሃ ሃይማኖት
ማስታወሻ
ሥነ አዕምሮ
ከታሪክ ማህደር
ክለሣ ድርሳን
ማስታወሻ
ማስታወሻ
የድምፃዊ ሰማኸኝ በለው (ሰሜ-ባላገሩ) አጭር የህይወት ታሪክ
ግዮን መጽሔት
-
2026-06-27
“አፈር ለሚበላው ለሚበሰብሰው፣ለዚህ ፈራሽ ገላ ቁምጣ መች አነሰው።” መዝሙር 89፥48:ሕያው ሆኖ የሚኖር፥ ሞትንስ የማያይ ማን ነው?ነፍሱንስ ከሲኦል እጅ የሚያድን ማን ነው? ውልደት እና የልጅነት ዘመን ድምፃዊ ሰማኸኝ በለው (በቅጽል ስሙ “ሰሜ-ባላገሩ”) ከአባቱ ከአቶ በለው ሹምየ እና ከእናቱ...
ማስታወሻ
ምግባረ-መልካሙ ኢትዮጵያዊ
ግዮን መጽሔት
-
2026-06-09
ስለሺ መንገሻ - ከ1934 እስከ 2018 ዓ.ም ሠሎሞን ለማ ገመቹ. ግዮን መጽሔ :- ይህን የጓድ ስለሺ መንገሻን ማንነት የሚመለከት ጽሑፍ ሳዘጋጅ ‹‹አንቱ›› ከማለት ይልቅ ‹‹አንተ›› ማለቱን መርጬአለሁ፡፡ ይህን ምርጫ ያደረኩትም ስለ እሱ ማንነት፣ ባሕሪይና...
ማስታወሻ
የኢትዮጵያ የጤናው ዘርፍ መልሕቅ – ፕሮፌሰር አመዘነ ታደሰ
ግዮን መጽሔት
-
2026-03-20
ግዮን መጽሔት :-የሚሊዮኖችን ህይወት ሲታደጉ የኖሩት ፕሮፌሰር አመዘነ ታደሰ ብዙ ማድረግ በሚችሉበት ዕድሜ እጅ ሰጡ፡፡ በህፃናት ቀዶ ጥገና በሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በሃገራችን ከሚገኙት ሁለት የህክምና ምሁራን ውስጥ አንዱ ፕሮፌሰር አመዘነ ታደሰ ነበሩ። ፕሮፌሰር አመዘነ ታደሰ ጥር 1 ቀን 1963 ዓም አዲስ አበባ ከተማ ተወለዱ። አባታቸው አቶ ታደሰ ሮበሌ ሲሆኑ እናታቸው ደግሞ ወ/ሮ (አሁን እማሆይ) እማሙ ገቢ ይባላሉ። የመጀመሪያና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሃዋሳ ታቦር የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በሃዋሳ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያጠናቀቁ ከመሆናቸውም በላይ በ1980 ዓ.ም የተሰጠውን ሃገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ወይንም ESCLC እጅግ ከፍ ያለ ነጥብ በማምጣት በከፍተኛ ማዕረግ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል፡፡ መንግስት በወቅቱ በሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎችን በሚመድብበት የጎንደር ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ተመድበው በ1981 የCommon Course ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ፋኩልቲ ካጠናቀቁ በኋላ ከ1982 ዓም ጀምሮ እስከ 1987 ድረስ ለስድስት ዓመታት የህክምና ትምህርታቸውን ተከታትለው በማዕረግ ወይም በ Distinction በሐኪምነት ለመመረቅ በቅተዋል፡፡ ወደ ስራው አለም በመሰማራትም ከ1987 ዓም እስከ 1988 ዓም ድረስ በተመደቡበት የሆሳዕና ሆስፒታል በጠቅላላ ሐኪምነት፣ ከ1988 ዓም ጀምሮ ደግሞ ወደተማሩበት እና ወደተመረቁበት የጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዝውውር በማድረግ በቀዶ ጥገና ክፍል ረዳት መምህርነት እና ጠቅላላ ሐኪም በመሆን ለሶስት አመታት ወገኖቻቸውን አገልግለዋል። ከዚያም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር በሚገኘው የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የሚሰጠውን የሶስት ዓመታት የድህረ ምረቃ ትምህርት በመከታተል የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ሐኪም ሆነው ከመመረቃቸውም በላይ የረዳት ፕሮፌሰርነት ማዕረግም አግኝተዋል። በመቀጠልም ህንድ ሃገር በሚገኘው ቬሎር ክርስቲያን ሜዲካል ኮሌጅ ውስጥ የፌሎውሺፕ ትምህርታቸውን ተከታትለው በ1999 ዓም የህፃናት ቀዶ ጥገና ሰብ ስፔሻሊስት በመሆን ተመርቀዋል። ፕሮፌሰር አመዘነ ታደሰ ከዚህ ሁሉ ትምህርት ጎን ለጎን በህክምናው ዘርፍም ከተመረቁበት ጊዜ አንስቶ እስከ 1988 ዓም ድረስ የሆሳዕና ከተማ እና የአካባቢውን ማህበረሰብ፣ ከዚያም እስከ ህዳር 2002 ዓም ድረስ ደግሞ የጎንደር ከተማና የአካባቢውን ማህበረሰብ፣ ከ2002 ዓም በኋላ ደግሞ በአዲስ አበባ ከተማ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ ከመላው ኢትዮጵያ የሚመጡ ህሙማንን በተለይም ደግሞ ህፃናት ታካሚዎችን ከፈጣሪያቸው በተሰጣቸው ጥበብና ፀጋ አማካይነት ቀዶ ጥገና በማከናወን እንዲፈወሱ የሚያደርጉ ደከመኝን የማያውቁ ታታሪ የህክምና ባለሙያና ምሁር ነበሩ። በሌላ በኩል ደግሞ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለማስተማር የሚያስችላቸውን የከፍተኛ ዲፕሎማ ፕሮግራም Higher Diploma Program ተከታትለው ያጠናቀቁ ከመሆናቸውም በላይ በ2011 ዓም ደግሞ በጤና ባለሙያዎች ትምህርት Health Professional Education ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማስተርስ ዲግሪ አግኝተዋል። ከዚሁ ጋር ተያይዞም የቀዶ ጥገና ተባባሪ ፕሮፌሰርነት ማዕረግም አግኝተዋል፡፡ ፕሮፌሰር አመዘነ ታደሰ በርካታ ስልጠናዎችንና የአጭር ጊዜ ኮርሶችን የወሰዱ ሲሆን ከነዚህም መካከል ዋና ዋናዎቹ ከዚህ የሚከተሉት ናቸው። እንግሊዝ ሃገር በሚገኘው Paediatric Surgery at Leicester Royal Infirmary,...
ማስታወሻ
በ103 አመታቸው ያረፉት የእማሆይ ዋሪት መልዕክት
ግዮን መጽሔት
-
2026-02-12
ለምታከብሩኝና ለማከብራችሁ፤ ለምትመኩብኝና ለምመካባችሁ ለመርኬና አራዳ ልጆቼ እንዲሁም ወዳጆቼ! መልዕክቱ ሰፋ ያለና ረጅም ነበር፡፡ በሌላ ጊዜና በሌላ መድረክ እዘረዝረዋለሁ፡፡ ለዛሬው ግን በአጭሩ ወቅታዊውን ''እናታዊ መልዕክቴን'' ከመልዕክተኛዬ አድምጡት፡፡ ልጆቼ ሆይ!ትለፋላችሁ፤ ትደክማላችሁ፡፡ በእኩል ባይሆንም ታፈራላችሁ፤ ታገኛላችሁ! ግና ብዙዎቻችሁ...
ማስታወሻ
ወንድሜን ለማታውቁት?!…
ግዮን መጽሔት
-
2026-02-07
አያሌው ከበደ ተሰማ አስፍሽ የሁለት ታላቄ ነው፡፡ በመካከላችን ጠንሽ አለ፡፡ ብዙውን የልጅነትና የወጣትነት ጊዜያችንን አብረን ነው ያሳለፍነው፡፡ አንድ ቤት ውስጥ ተኝተን፣ አንድ ገበታ ከበን በልተን፣ አንድ ትምህርት ቤት ተምረን፣ ለአንድ እግር ኳስ ቡድን አንድ ማልያ...
1
2
3
...
6
ገጽ 1 ከ6 ገጾች
መጽሔቶች
ግዮን መጽሔት ቅጽ 8 ቁጥር 231
ግዮን መጽሔት
-
2026-06-12
ዜናዎች
የኢትዮጵያ የንግድ ተቋማት በቴክኖሎጂ ድክመት ምክንያት የዓለም አቀፍ ገበያን እምነት እያጡ ነዉ
ግዮን መጽሔት
-
2026-07-27
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች
ልዩ ልዩ ዜና
ንባብ ለሕይወት ባዛር እየተካሄደ ነው !!!
ዓለም አቀፍ
በኢራን የኤነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ያነጣጠረ አዲስ መጠነ ሰፊ ጥቃት መታቀዱ ተሰማ
ቅኝት
የብሔር ፌደራሊዝምን ለማስቀጠል “የቆረጡ” ተመካካሪዎች
ዓለም አቀፍ
“የሩሲያ ክርስቲያኖች ከኢራን ሙስሊም ማህበረሰብ ጋር መልካም ግንኙነት አላቸው” ፓትርያርኩ