ዜና

ሸኽ መሃመድ አል አሙዲ ተጨማሪ 40 ሺህ ሠራተኞች እንዲቀጠሩ አቅጣጫ ሰጡ

የMIDROC Investment Group ሊቀመንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አል አሙዲ፣ የቡድኑ የሠራተኛ ቁጥር ከአሁኑ 80 ሺህ ወደ 100 ሺህ እስከ 120 ሺህ እንዲያድግ አቅጣጫ መስጠታቸው ተገለጸ። ይህም በከፍተኛው ግብ ላይ እስከ 40 ሺህ ተጨማሪ የሥራ...

አሜሪካ የኢትዮጵያን የጦር መሳሪያ ማዕቀብ ማንሳቷን ተግባራዊ ስታደርግ፣ በኤርትራ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ አነሳች

የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ ላይ ተጥሎ የነበረው የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መነሳቱን ተግባራዊ ሲያደርግ፣ በኤርትራ የመከላከያ ኃይል እና ሌሎች ተቋማት ላይ የጣለውን ማዕቀብ አነሳ። አሜሪካ ከአምስት ዓመታት በፊት በትግራይ ውስጥ ከተካሄደው ጦርነት ጋር ተያይዞ በፕሬዝዳንት ጆ ባይደን...

የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርቶችን ሳያሟሉ ለሚመዘገቡ ተማሪዎች ማሳሰቢያ ሰጠ

የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በቅድመ-ምረቃና በድህረ-ምረቃ መርሃ ግብሮች ለመመዝገብ የሚፈልጉ ተመዝጋቢዎች የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርቶችን ማሟላት እንዳለባቸው አሳስቧል። ባለሥልጣኑ እንዳስታወቀው፣ የቅድመ-ምረቃ ተመዝጋቢዎች የትምህርት ሚኒስቴር ለትምህርት ዘመኑ ያሳወቀውን የከፍተኛ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ አሟልተው...

1 ሺህ 500 ሴቶች በየዓመቱ የሚያስጠልለው ማኅበር የቤት ኪራይ ፈተና ሆነበት

በአዲስ አበባ፣ በአዳማ፣ በሐዋሳ፣ በደሴ፣ በኮምቦልቻ እና በደብረ ብርሃን ከተሞች በየዓመቱ 1 ሺህ 500 ጥቃት የደረሰባቸውን ሴቶች የሚያስጠልለው የሴቶች መጠለያና ልማት ማህበር፣ የአገልግሎት መስጫ ጣቢያዎቹ የኪራይ መሆናቸው እንደፈተነው አስታውቋል። የማኅበሩ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ማሪያም ሙኒር፣...

የዲቪ ዕድለኞች የማመልከቻ ሂደታቸውን እንዲቀጥሉ ተወሰነ!

የአሜሪካ የፌዴራል ፍርድ ቤት በዲቪ ሎተሪ አመልካቾች የማመልከቻ ሂደት ላይ ተጥለው የነበሩ የቪዛ እገዳዎችን በጊዜያዊነት ማንሳቱን አስታወቀ። ይህም ማለት ዲቪ ደርሷቸው የነበሩ አመልካቾች ሰነዶቻቸውን ማቅረብ እና የተመደበላቸውን ኢንተርቪው መከታተል ይችላሉ ማለት ነው። በአሜሪካ የዲቪ ሎተሪ እጣ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች