ዓለም አቀፍ

በየመን የሚካሄደው ጦርነት ዋነኛ ተዋናዮች እነማን ናቸው?

በየመን የሚካሄደው ጦርነት ሞቅ ቀዝቀዝ እያለ ለዓመታት ቆይቷል። በዚህም በኢራን የሚደገፉት ሁቲ ታጣቂዎች እና ሳዑዲ በምትመራው ጥምረት የሚደገፈው የአገሪቱ መንግሥት የመንን ለሁለት ተካፍለው የበላይነት ለመያዝ ሲፋለሙ ቆይተዋል። ሁለቱ ወገኖች ለዓመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች እየተዋጉ የቆዩ ቢሆንም...

ዩጋንዳ በቀጣዩ ዓመት መጀመሪያ የአለም አዲስ የነዳጅ ላኪ ሀገር ልትሆን ነው

ዩጋንዳ በፈረንጆቹ 2027 መጀመሪያ ላይ ከአልበርቲን ግራበን ማዕድን ማውጫ የሚወጣውን "ፐርል ስዊት" የተሰኘ ድፍድፍ የነዳጅ ዘይት ለዓለም ገበያ በማቅረብ አዲስ የነዳጅ ላኪ ሀገር ትሆናለች ተብሎ ይጠበቃል። የዩጋንዳ ብሔራዊ የነዳጅ ኩባንያ ነዳጁን ለዓለም ገበያ ለማስተዋወቅ ዓለም...

ኢራን አሜሪካ የጣለችባት ዕገዳ የበለጠ የሚጎዳው ዋሽንግተንን ነው አለች

አሜሪካ በኢራን ላይ የጣለችው የኢኮኖሚ እና የባሕር እንቅስቃሴ እገዳ በመጨረሻ ከኢራን ይልቅ ዋሽንግተንን በብዙ እጥፍ እንደሚጎዳት የኢራን አብዮታዊ ዘብ ዛሬ እሁድ ገለጸ። “አሜሪካ በኢራን ላይ የአንድ ዶላር የኢኮኖሚ ጉዳት ለማድረስ ስትነሳ፣ ራሷ በርካታ ዶላሮች ወጪ...

ግብጻዊቷ የቴሌቪዥን አዘጋጅ በዕፅ ዝውውር ወንጀል የሞት ፍርድ ተወሰነባት

የካይሮ የወንጀል ችሎት፤ ዕውቋን የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ሳራ ካሊፋን ጨምሮ በ12 ሰዎች ላይ በተደራጀ የዕፅ ዝውውር መሳተፋቸው በመረጋገጡ የስቅላት ሞት ፍርድ አስተላለፈ። ለመንግሥት ውግንና ያለው አል-አህራም  እንደዘገበው፤ ፍርድ ቤቱ የሞት ፍርዱን ያሳለፈው ተከሳሾቹ አደንዛዥ ዕፆችን...

ከአሜሪካ ጋር የሚኖረው “የጨዋታው ሕግ ተቀይሯል፤ የተመጣጠነ ምላሽ ዘመን አብቅቷል

ኢራን ከአሜሪካ በኩል ለሚሰነዘርባት ጥቃት የምትሰጠው ተመጣጣኝ የአጸፋ ምላሽ ማብቃቱን እና ለሚፈጸምባት ጥቃት የምትሰጠው ምላሽ ከባድ እንደሚሆን በኢራን መንግሥት ውስጥ ከፍተኛ ባለሥልጣን የሆኑት መሐመድ ባገር ጋሊባፍ ተናገሩ። የኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ እና ዋነኛ ተደራዳሪ ጋሊባፍ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች