የኢትዮጵያ ደጀን

ለእናት ሀገር የገቡትን ቃል የጠበቁት የቤሉሉ መስዋዕት!

የመቶ አለቃ ተመስገን ረጋሳ ከቀይ ባህር ጥግ አንስቶ ከቀኝ ወደግራ 3ቱ ብርጌዶች 48ኛ 49ኛና 50ኛ ብርጌዶች በስተመጨረሻ ግራ ጠርዝ መ/አ ተመስገን የሚመሩት የክ/ጦሩ ተወርዋሪ ሻለቃ መከላከል መስርተው ከያዙበት ሰፍራ አየተነሱ በተከታታይ ከፊት ለፊት ባለው ጠላት...

የመድፉ ባለሟል ሻለቃ አለማየሁ ዘውዴ

እናት ሀገር በአራቱም ማዕዘን ጦርነት በተከፈተባት በዚያ  በውጥረት ዘመን ወጣቶች ሁሉ የሚንሾካሾኩት ከወታደራዊው መንግስት ስለቀረበው የሀገርክን አድን ጥሪ  ነበር። 1970 ጥቅምት ወር ወጣቱ  አለማየሁ  ዘውዴም የምስራቁን የሶማሊያ ወረራ ከመስማት አልፎ የዘማቹን  ምሊሽያ ተመልክተዋል። በወረራው...

ወጣቱ የክፍለ ጦር አዛዥ

በ1942 ዓ.ም ሲዳሞ ክፍለ ሃገር ጀምጀም አዉራጃ ክብረመንግሥት ከተማ ተወለዱ። የሐረር ጦር አካዳሚ የ14 ዙር ምሩቅ የሆኑት እኝህ ከፍተኛ መኮንን በቀድሞው ጦር ውስጥ አንፀባራቂ ገድል  ከፈፀሙ የጦር ከፍተኛ መኮንኖች መካከል አንዱ ሲሆኑ በአገልግሎት ዘመናቸው...

ጀነራሉ ያቺን ሰዓት!

ዘሪሁን ኑሪ የሬዲዮ ግንኙነቱ ተቋርጧል። የስልክ መስመሮች ድምፅ አልባ ሆነዋል። የከተማው መብራት ጠፍቷል። የወታደራዊ ሬዲዮ ግንኙነት አባላት ግን ጥበብ በተሞላበት መልኩ ከበላይ አመራርጋ የሚያገናኛቸውን ግንኙነት ፈጠሩ።  የሀገሪቷ የጦሩ የሰላ ጫፍ ለይ ያሉ ጄነራል በከበባ ውስጥ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች