ቅኝት

የፌዴራል መንግስት ለክልሎች 520.6 ቢሊዮን ብር የበጀት ድጎማ መደበ

የፌደራል መንግስት ለ2019 ባዘጋጀው በጀት፤ ለ12 ክልሎች እና ለሁለት ከተማ አስተዳደሮች የተመደበው የገንዘብ ድጎማ መጠን ለመጀመሪያ ጊዜ ግማሽ ትሪሊዮን ብር ተሻገረ። በዚህ የገንዘብ ድጋፍ ውስጥ ባለፈው ዓመት ከድጎማ ዝርዝር ውጭ ተደርጎ የነበረው የአዲስ አበባ...

በትግራይ የተረቀቀው እና ስጋት የፈጠሩት በሞት የሚያስቀጡት አንቀጾች

በቅርቡ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተሠራጨ ያለው እና ከስድስት ዓመት በፊት በተደረገው እና ለጦርነቱ እንደ አንድ ምክንያት በሚጠቀሰው ምርጫ የተቋቋመው የትግራይ ክልል አስተዳደር እንዳረቀቀው የሚነገርለት አዲሱ ረቂቅ አዋጅ አወዛጋቢ ሆኗል። "የትግራይ ሕዝብ ኅልውና እና ደኅንነትን ለማረጋገጥ የትግራይ...

ለዕዳ ክፍያ የተመደበው ገንዘብ ከግማሽ ትሪሊዮን ብር በላይ ሆነ 

የፌደራል መንግስት ለ2019 በጀት ዓመት ካዘጋጀው ጠቅላላ በጀት ውስጥ 542.1 ቢሊዮን ብር የሚሆነውን፤ ለሀገር ውስጥ እና ለውጭ ዕዳ ክፍያ እንዲውል መደበ። ይህ የገንዘብ መጠን በዘንድሮው በጀት ዓመት ለተመሳሳይ ጉዳይ ከተመደበው በ79 ቢሊዮን ብር ገደማ...

ምርጫ2018፤ የኢትዮጵያ ዕጩዎች መረጃ ስለ ምርጫ ውድድሩ ምን ያሳያል?

"ምርጫ 2018 - ኢትዮጵያ ኢንሳይደር" በምርጫ ቦርድ የተመዘገቡ ዕጩዎችን መረጃ በጥልቀት በመተንተን፣ ለፓርላማ እና ለክልል ምክር ቤቶች የሚደረጉትን የፉክክር ዓይነቶች አሳታፊ (Interactive) በሆኑ ምስላዊ መግለጫዎች አቀናጅቶ አቅርቧል። 👉🏾 የትኞቹ ፓርቲዎች የፌዴራል ወይም የክልል መንግሥት ለመመሥረት...

አማርኛ ለምን ከአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋዎች አንዱ ሳይሆን ቀረ ?

ፕሮፌሰር ባዬ ይማም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ልሳን ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ናቸው ፡፡ ፕሮፌሰር ባዬ አማርኛን ከአፍሪካ ህብረት የሥራ ቋንቋዎች አንዱ ለማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀው መድረክ ላይ ምልከታቸውን ካቀረቡት መካከል ናቸው ፡፡ ተመራማሪው አማርኛ ከአፍሪካ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች