ጨዋታ

‹‹የጠቅላይ ሚንስትራችን ምላስ ጥቁር ነው!››በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር

ውጪ አገር የሚገኙ ሁለት ወንድማማቾች ለእናታቸው ቤት ባለ 32 ኢንች ቴሌቪዥን ሰደዱ አሉ፡፡ ከወራት በኋላ የእረፍት ጊዜያቸውን ከእናታቸው ጋር ለማሳለፍ ወደ ትውልድ አገራቸው መጥተው እቤታቸው ሲገቡ፣ የላኩት ባለ 32 ኢንች ቴሌቪዥን፣ ባለ 14 ኢንች...

‹‹ፍትሕ ከፈረስ ጭራም ቀጥናለች!›› በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር

‹‹ኳ! ኳ! ኳ!›› በማለዳ የቤቴ በር እየተደበደበ ነው፤ ‹‹ኳ! ኳ! ኳ!››  ‹‹ማን ነው?›› በርግጌ ተነሳሁ። ‹‹ልጄ እኔ ነኝ ክፈት!›› ቤት አከራዬ ናቸው። ‹‹ደህና አደሩ አባባ? …በሰላም ነው?›› ‹‹በሰላም ነው፤ …በሰላም ነው፤ ...አንዴ ክፈትማ!›› ጥቂት አሰላሁ። የቤት ኪራይ የመክፈያ ቀኔ...

‹‹ልጃችሁን ውርዬን ለልጃችን ስጡን!›› በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር

ጋ - ብቻ፤ ‹‹አዳም ከሔዋን ጋ - ብቻ፤ ሔዋንም ከአዳም ጋ - ብቻ›› ይልሃል፤ ቆሞ ቀርነትን በብርቱ የሚፀየፍ፣ መልካም ጋብቻን አብዝቶ የሚሰብክ አንድ መጽሐፍ፡፡ ወቅቱ ታዲያ የመተጫጫም፤ ከዛም አልፎ የመጋቢያም አይደል!? ለጋ - ብቻ፤...

ቀጣዩ ምርጫ ሰነፍ ነውን? ደግፍ ነውን? ሰደፍ ነውን? በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር

፩. መነሻ፡- አጭር ምንባባዊ ድራማ አባት ቴሌቪዥናቸው ፊት ቁጭ ብለዋል፡፡ ‹‹በቤኒሻንጉል ክልል ሕገ ወጥ መሣሪያ በታጠቁ ግለሰቦች፣ ዜጎች እየተገደሉና ከመኖሪያ ቤታቸው እየተፈናቀሉ ነው፡፡›› ይላል የከፈቱት የመጀመሪያው ጣቢያ ዜና፤ የቴሌቪዥናቸውን ‹ሪሞት› በጣታቸው ተጭነው ቀየሩት፤ ‹‹በቅርቡ በጣለው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች