ልዩ ልዩ ዜና

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 9 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- ‹‹ምንጩና ጸሐፊው በማይታወቅ መረጃ መመራት አደገኛ ነው›› ክቡር ገና ‹‹የኢትዮጵያ ትልቁ ሀብት ሕዝቧ ነው››     ዶ/ር ንጉሡ ለገሠ "ልዩነታችንን እነደ ጠላትነት ሳይሆን አብሮ ለመስራት የሚያስችል ዕድል አድርገን ማየት አለብን"አለባቸውደሳለኝ‹‹ሚዲያ እንደ ምግብና ኦክስጅን የሕይወት አካል...

«ኢትዮጵያ ከጦርነትና ከስደት የምታርፍበት ዘመን ይሁን!»

የኢትዮጵያ የዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ልዑል ኤርሚያስ ሣህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ፣ ለ፳፻፲፱ ዘመነ ሉቃስ አዲስ ዓመት ባስተላለፉት መልእክት፥ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኢትዮያውያን አዲሱን ዘመን በተስፋ እንዲቀበሉ ጥሪ አቀረቡ። ልዑሉ በእንቁጣጣሽ በዓል ምኞታቸው ላይ እንደገለጹት፥ በዓሉ...

መልካም አዲስ ዓመት

እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ!! እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ አሽጋገረን “ግዮን መጽሔት እና ከኢትዮ ሀበሻ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል

አንጋፋው ጋዜጠኛ በላይ በቀለ በፅኑ ታሞ በሆስፒታል ይገኛል፤የድጋፍ ጥሪ ቀረበ

በማራኪ የዜና ዘገባና በልዩ የዜና አቀራረብ ስልቱ የሚታወቀው አንጋፋው ጋዜጠኛ በላይ በቀለ ድንገተኛ የስትሮክ አደጋ አጋጥሞት፣ በአሁኑ ወቅት ዳግማዊ ሚኒሊክ ሆስፒታል በፅኑ ሕሙማን መከታተያ ክፍል (ICU) ውስጥ እየታከመ ይገኛል። ጋዜጠኛ በላይ በቀለ በኢትዮጵያ የሚዲያ ታሪክ...

ግዮን መጽሔት በዛሬ ዕትሟ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ነሔሴ 16 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!! -የግዮን እንግዳ አምዳችን :-"ኢትዮጵያ በተግባር የአፍሪካ የፖለቲካና የዲፕሎማሲ ማዕከል ናት» ‹‹የጎንደር ሕዝብ ያሳየኝ ፍቅር ልቤን ነክቶታል›› «የዓድዋ ድል ለእኔና ለአዘርባጃን ሕዝብ ትልቅ ትርጉም አለው››«ኢትዮጵያ ለአዘርባጃን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች