ዋናው ጤና

ኤል ኒኖ በምስራቅ እና በደቡብ አፍሪካ 162 ሚሊዮን ህጻናት ላይ አደጋ መደቀኑ ተገለፀ

በምስራቅ እና በደቡብ አፍሪካ  ከ162 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት ህጻናት እየጠነከረ ባለው የ2026/2027 የኤል ኒኖ  ክስተት ተጽዕኖ በተጋለጡ አካባቢዎች እየኖሩ ነው  ሲል የተባባሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩ.ኒ.ሴፍ)  አስጠነቀቀ። ይህም በስፋራው ካሉት አጠቃላይ  ህጻናት ከሁለት...

የልብ ሕክምና መሣሪያዎች ጥገና ከፍተኛ ወጪ እየጠየቀ እንደሆነ ጥቁር አምበሳ ሆስፒታል ገለጸ

የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብ ቀዶ ሕክምና ሳይደረግ የተደፈነ የልብ ቧንቧን ለማከም የሚያገለግለው 'ካትላቭ' የተሰኘ መሣሪያ ከፍተኛ የጥገና ወጪ መጠየቁ ህክምናው ላይ እንቅፋት እንደፈጠረ አስታወቀ። የሆስፒታሉ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ብርሃኑ ሰንደቅ እንደገለጹት፣ ለጥገና...

የአፍሪካ የጤና ስርዓት በራስ አቅም እና በዘላቂ ፋይናንስ መገንባት አለበት

በአፍሪካ የጤና ስርዓት ላይ የሚፈጠረው ጫና ከበሽታዎች መስፋፋት ብቻ የሚመነጭ አይደለም ተብሏል። ከዓለም አቀፍ የጤና ድጋፍ መቀነስ፣ ከአየር ንብረት ለውጥ፣ ከተደጋጋሚ ወረርሽኞች፣ ከጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች እና ከሰብዓዊ ቀውሶች ጋር ተያይዞ አህጉሪቱ እየተፈተነች እንደሆነ ተነግሯል። ይህ የተነገረው ዛሬ...

የኩላሊት እጥበት ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችል ጥናት ተዘጋጀ

በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የኩላሊት ህመም ስርጭት ለመግታት እና የታካሚዎችን እንግልት ለማቃለል የሚያስችል የኩላሊት እጥበት (ዲያሌሲስ) ህክምና ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችል የአዋጭነት ጥናት ተዘጋጅቶ መጠናቀቁን ተስፋ የኩላሊት ታካሚዎች ማህበር አስታወቀ።ማህበሩ በቅርቡ ባካሄደው የ2018...

ኢትዮጵያዊዉ የመጀመሪያው የአይን ሐኪም ዶክተር ጳውሎስ አረፉ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዓይን ሐኪም እና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዓይን ሕክምና ትምህርት ክፍል መስራች የነበሩት ዶክተር ጳውሎስ ቀንኣ በ97 አመታቸው ነሐሴ 2 2018 ህይወታቸው ማለፉን ተወዳጅ ሚድያ ከቤተሰቦቻቸው አረጋግጧል። ለሃገራቸው በርካታ ቀዳሚ ታሪኮችን ያስመዘገቡት ዶክተር ጳውሎስ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች