በዚህ ሳምንት

ዕድሜ ጠገቡ “ሲኒማ አምፒር” እና ሌሎች በቅርስ ተመዝግበው የነበሩ የፒያሳ ህንጻዎች ፈረሱ

በአዲስ አበባ ከተማ፣ ፒያሳ አካባቢ የሚገኙ እና ዕድሜያቸው ከ70 እስከ 100 ዓመት የሚጠጉ በቅርስነት የተመዘገቡ ህንጻዎች ፈረሱ። የፌደራል የቅርስ ጥናት እና ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ “ሲኒማ አምፒርን” ጨምሮ የፈረሱት ህንጻዎች “የቅርስ መመዘኛ መስፈርቶችን የሚያሟሉ አይደሉም”...

” ከ140 በላይ ጠጠር አምራች ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ ቆመዋል ” – ማህበሩ

" ካላቸው ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ። ግን መሬቱ መቼ እንደተወሰደባቸው ዝርዝሩን አላውቅም " - የሸገር ከተማ ም/ክንቲባበኦሮሚያ ክልል በተለይ ሸገር ከተማ የሚገኙ ከ100 በላይ ጠጠር አምራች ድርጅቶች መሬት መቀማቱንና ሥራ ማቆሙን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ግብዓት አቅራቢዎችና...

የጠላት ጄቶችን አየር ላይ ያጋጩት የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ – ብርጋዴር ጄኔራል ለገሰ ተፈራ!

ኢትዮጵያ ሉዓላዊነቷን አስከብራ የኖረችው እንደ ብርጋዴር ጄኔራል ለገሰ ተፈራ ባሉ የማይበገሩ ጀግኖች መስዋዕትነት ነው። የአየር ኃይላችን የ90 ዓመት ጉዞ ሲታሰብ፣ የነዚህ "የሰማይ ንስሮች" ታሪክ ምንጊዜም በደማቁ ይነሳል። የጄኔራል ለገሰ አስደናቂ የጀግንነት ታሪክ፦ 💥 የአየር ላይ ጀብዱ፦ በኢትዮ-ሶማሊያ...

በመጀመርያ ደረጃ የንግድ ምልክት (Logo) ምንድነው? ሎጎ ማለት የድርጅትን ብራንድ ለምን ያስፈልጋል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከአስርተ አመታት በላይ ሲጠቀምበት የኖረውን የንግድ ምልክት (Logo) በአዲስ የንግድ ምልክት ለመቀየር 600 ሚሊዮን ብር በጀት መድቦ ሲሰራ ነበር:: በዚህም መሰረት ባንኩ አዲሱን የንግድ ምልክት ይፋ የማድረጊያ ሰዓት ላይ ዕቅዱን ሰርዟል:: ምክንያቱ...

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ወደ ጦርነት?

ብዙዎች ኢትዮጵያና ኤርትራ በቀጣይ ሊገቡ የሚችሉበት ጦርነትን ተከትሎ ከጀርባቸው ሊሰለፉ የሚችሉ ኃይሎች እነማን ሊኾኑ ይችላሉ የሚለው ጥያቄም ጎላ ብሎ መታየት ይኖርበታል እንደማለት ነው፡፡ በተጨባጭ እንደሚታየው ኤርትራ በቀይ ባሕር ክልል ወሣኝ መልክአምድር ላይ የተሰየመች ሀገር ብትኾንም፣...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች