“ፑቲንን እጠለዋለሁ”  ዘለንስኪ

Date:

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በዋሽንግተን ከትራምፕ ጋር ቆይታ አድርገው ከጨረሱ በኋላ  ስለ ፑቲን አስተያየት ሰጥተዋል ተባለ።

ፑቲን እንደሚጠሉኝ አውቃለሁ የኔም ስሜት እንደዛው ተመሳሳይ ነው እጠላቸዋለሁ ሲሉ ለሪፖርተሮች ተናግረዋል።

ዘለንስኪ አሁን ላይ ጦርነቱ ባለበት ቆሞ ተኩስ አቁም እንዲረግ ለትራምፕ ጥሪ ማቅረባቸውም ተመላክቷል።

በኋይት ሀውስ ቆይታቸው ብዙም ደስተኛ ያልሆኑት ዘለንስኪ፣ ለአውሮፓ ወዳጆቻቸው ከትራምፕ ጋር የነበራቸውን ሁኔታ አሳውቀዋል ተብሏል።

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር ለዩክሬን ሰብአዊ እርዳታ እንደሚያቀርቡ ቃል ገብተዋል።

ትራምፕ እንደጋዛው ሁሉ  የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነትንም እንዲያስቆሙ ስታርመር ጠይቀዋል።

ታይምስ ኦፍ ኢንዲ እና አር ቲ ኒውስ እንዳስነበቡት #NBCEthiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ታላቅ አረጋዊ ፣ የበሳል አእምሮ ባለቤት፣ አገርን የሚወዱ…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት...

የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን ሽኝት እየተደረገለት ነው

የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን ከመኖሪያ ቤታቸው...

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የህይወት ታሪክ

ከአባታቸው አቶ ኢድሪስ ዘለቀ እና ከእናታቸው ወ/ሮ መነን ሽፋው፣...