በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በማዕከላዊ ለንደን በመሰባሰብ  ፍልስጤምን የሚደግፍ ሰልፍ አካሄዱ

Date:

የተቃውሞ ሰልፉ የፍልስጤም የአብሮነት ዘመቻ የተባለው ቡድን እና እስራኤል በጋዛ የምታደርገውን እርምጃ እንዲሁም እንግሊዝ ለእስራኤል የምታቀርበዉን የጦር መሣሪያ ሽያጭ የሚቃወሙ ሌሎች ቡድኖች፣ “ጦርነቱ ይቁም” ከተባለው ቡድን ጋር በአንድነት የተዘጋጀ ነው ሲል ዘግቧል።

ተሳታፊዎች የፍልስጤም ሰንደቅ ዓላማ ያነገቡ ሲሆን፣ “በጋዛ የሚካሄደውን የዘር ማጥፋት አቁሙ” ፣ “ጋዛን አታስርቡ” እና “ለእስራኤል የጦር መሣሪያ አቅርቦትን አቁሙ” የሚሉ መፈክሮች የተጻፉባቸውን ምልክቶች ይዘው ነበር።

ሌሎች ደግሞ “ያለ ፍትሕ ሰላም የለም” እና “ይሁን ለአይሁድ እምነት፣ አይሁን ለጽዮናዊነት” የሚሉ መፈክሮችን ያሰሙ ነበር።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የህዳሴ ግድቡ ውዝግብ በፖለቲካዊ ሳይሆን በቴክኒካዊ መንገድ መፈታት አለበት

በአሜሪካ ውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ፣ እና የመካከለኛው ምስራቅ...

የ7 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ አለመከናወኑ ተገለጸ

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የሚተዳደሩ 7 የጋራ መኖሪያ...

የቀድሞው የኬንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የቀድሞው የኬንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ በ80 ዓመታቸው ከዚህ...