ዛሬም የምግብ እርዳታ ከአሜሪካ

Date:

የአሜሪካ መንግስት ለኢትዮጵያ እና ሌሎች ሶስት ሀገራት የምግብ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ።
የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ለኢትዮጵያ ፣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ፣ ሀይቲና ጅቡቲ 52ሚሊየን ዶላር የምግብ እርዳታ በተባበሩት መንግስታት በኩል ልኬያለሁ ብሏል።

ድጋፉም በሀገራቱ ምግብ ለተቸገሩ 1.9 ሚሊየን ሰዎች ይውላል ብሏል።

መግለጫው ዛሬም ቀዳሚ ለጋሽ አሜሪካ ናት ያለ ሲሆን ገንዘቡን ብናሰላው ለአንድ ሀገር 13ሚሊየን ዶላር  ወይም 1.7ቢሊየን ብር ብቻ ነው።

የምግብ ዋስትና ማሳካት የሉዓላዊነት ቀዳሚ መገለጫ መሆኑን ቅዳሜ ገበያ ታምናለች።

ቅዳሜገበያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የኢመማ 23ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተሞች ተካሔደ

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር 23ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የመክፈቻው ሥነ_ሥርዓት...

ሐጅ ኡመር ኢድሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የቀድሞው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ...