አዎ ነበሩ ….

Date:

🔘የሁሉም አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሓጅ ዑመር
🔘ነፍስዎ በሰላም ትረፍ

” አባት ነበሩን ” እንል ዘንድ የከበደውን ልብ ሰባሪ የሀገር የወገን መርዶ ሰማን 💔 የሀገር ምልክት የሀገር ዋርካው … ለዛ ያለው ትሁት የእምነት መሪ ፣ አስተማሪ ፣ መካሪና ዘካሪ የአባትነት ልክ ምልክቱ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን ህልፈት እንደ ሃገር ወገን ታላ መካሪ አባት ተለይተውን ልባችን ተሰብሯል

እንደ ሀገር እንደ ወገን ትልቁ የሀገር ዋርካ ዘንጠፍ ብሎ ከፍቶናል …እጅግ የመረረ የከበደ ልብ ሰባሪ መርዶ ተጭኖናል 😭 እርስዎ ስለ ሃገር ወገኖችዎ መልካም ሰርተው ወደ አላህ ቤት ሄደዋል … እኛ ግን ቀረብን ለእምነቱ የቆመ ፣ ለሰው ልጅ ሰላም ፍቅርና ለእውነት ሰው በጠፋ ቀን ሰው ሆኖ የቆመ አባት አጣን …ተጎዳን

አባት ሆይ ነፍስዎ በሰላም ትረፍ

ነቢዩ ሲራክ
ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓም

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ታላቅ አረጋዊ ፣ የበሳል አእምሮ ባለቤት፣ አገርን የሚወዱ…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት...

የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን ሽኝት እየተደረገለት ነው

የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ አስከሬን ከመኖሪያ ቤታቸው...

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የህይወት ታሪክ

ከአባታቸው አቶ ኢድሪስ ዘለቀ እና ከእናታቸው ወ/ሮ መነን ሽፋው፣...