የአቡጀዲ ግርግር

ሲኒማቶግራፊ (Cinematography)

ክፍል 1 ሰላም ውድ የግዮን መጽሔት አንባቢያን፣ እንዴት ናችሁ? ለአንድ ዓመት የመረጃ እና የእውቀት ሙዳይዋን ለአንባቢያን እንዳታደርስ ታግዳ የነበረችው መጽሔታችን ወደ ሥራዋ ተመልሳለች፡፡ ደስ ብሎናል ፤ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡ ‹‹ሲኒማቶግራፊ›› በሚል ጽንሠ ሐሳብ አጠቃላይ የፊልም...

“ማንኛውም ሰው ለተፈጠረበት ዓላማ ሊኖር ይገባል” አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ

ውድ አንባቢያን፣ በቅርቡ ወጣቱን የትወና እና የጥበብ ሰው ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ)ን በሞት አጥተነዋል፡፡ ሁለገቡ አርቲስት ታሪኩ (ባባ) ባለፉት ዐሥራ አምስት ዓመታት በድንቅ የትወና ብቃቱ የሚሊዮኖችን አድናቆት ያገኘ የጥበብ ባለሙያ ቢኾንም፣ ስለ ሥራውና ስለራሱ በብዙኃን...

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ኢንተርናሽናል የፊልም ፌስቲቫል ተዘጋጀ

በዓለማችን ላይ አንድ ሚሊዮን አካል ጉዳተኛ ሰዎች እንደሚገኙ የተባበሩት መንግሥታት የአካል ጉዳተኞች ዘገባ ያመለክታል፡፡ በአህጉራችን አፍሪካ ደግሞ ከ100 ሚሊዮን በላይ አካል ጉዳተኞች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል፡፡ እንዲሁም በሀገራችን ኢትዮጵያ ከ20 ሚሊዮን በላይ አካል ጉዳተኞች እንደሚገኙ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች