ርዕሰ አንቀጽ

የመንግሥት እና የአይ.ኤም.ኤፍ ግንኙነት በጋራ ጥቅም ላይ ይመሥረት!

ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ተግባራዊ እያደረገች ያለችው ማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ የአይ.ኤም.ኤፍ ጥብቅ ክትትል የተለየው አይደለም፡፡ ከሳምንታት በፊትም የተቋሙ መሪ ክሪስታሊና ጆርጂያቫ፣ በአዲስ አበባ የቀናት ጉብኝት በማድረግ የኢትዮጵያ ሕዝብ ‹‹ወገቡን እንዲያጠብቅ›› መልዕክት አስተላልፈው ተመልሰዋል፡፡ በሒደት...

የዓድዋ መንፈስ አብሮን መኖሩን እያጤንን!

129ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ተከብሯል፡፡ በዚህ ታላቅ የኢትዮጵያውያን አልደፈር ባይነት ተጋድሎ በተከበረበት ዕለት ደግሞ፣ መጽሔታችን ግዮን ወደ እናንተ ወደ ውድ አንባቢዎቿ መድረስ የጀመረችበት 7ኛ ዓመት መኾኑንም በዚህ አጋጣሚ ለማስታወስ...

ለሚያጋጥሙ ሰደድ እሳቶች ተገቢው ዝግጅት ይካሔድ!

ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በዓለማችን እየተከሰቱ ያሉ ሰደድ እሳቶች በኢትዮጵያም ማጋጠም ጀምረዋል፡፡ ለአብነት እንኳን፣ በቅርቡ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ወንዶ ወረዳ እንዲሁም በአፋር እና በኦሮሚያ ክልሎች መካከል በሚገኘው ሃላይዳጌ አሰቦት ብሔራዊ ፓርክ የሰደድ እሳት...

እውን የፍጆታዎች ሁሉ ውድነት ምክንያቱ ዶላር ነውን?

በዓለማችን ‹‹ሀብታም›› ከሚባሉት ሀገራት አንስቶ እስከታዳጊዎቹ በኢኮኖሚ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ እስካሉ ሀገራት ድረስ የኑሮ ውድነት፣ የሸቀጦች ዋጋ ንረትና የገንዘብ ግሽበት የብዙኃኑ ተራው ሕዝብ የእለት ተእለት ፈተና ሆኖ ቀጥሏል፡፡ በተለይ በአንዳንድ ታዳጊ ሀገራት ከምግብና መጠጥ...

ኢ-ፍትሓዊነትን ከመዋጋት ጎን ተገቢ አሠራር ይስፈን!

የግብር ሥርዓት ለአንድ አገር ዕድገትም ሆነ የመልካም አስተዳዳር ሥርዓትን ዕውን መኾን ወሳኝ ነው፡፡ ግብር የሠራና ገቢ ያገኘ ማንኛውም ሰው ባገኘው ልክ የሚከፍልበት፣ የሌለውም በዜግነቱ ተጠቃሚ የሚሆንበት የአገር እሴት ነው፡፡ ግብር ‹‹ያለው ለሌለው›› የሚያስከፍልበት ፍልስፍና...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች