ቅምሻ

ከሕግ መንደር

ጋና ጥንቆላ" የሚያስከስስ ወንጀል መኾኑን የሚያስቀር "ሕግ ልታጸድቅ መኾኑ ተነገረ ጥንቆላ ከሰሀራ በታች ባሉ ሀገራት በተለይም በገጠሩ ማህበረሰብ ያልተለመደ ነገር ባይኾንም ሴትዮዋ ተደብደበው የተገደሉበት መንገድ ከፍተኛ የሕዝብ ቁጣ አስከትሏል። አፍሪካዊቷ ጋና ጥንቆላ በወንጀል የሚያስከስስ መሆኑን...

የወንጀል ጥግ

ኢየሱስ ነኝ በሚል 300 ሺህ ዩሮ የተቀበለው አጭበርባሪ ተያዘ፡- ግለሰቡ አዛውንቷን በገነት ውስጥ ለምታሳልፊው ህይወት ወጪ ይሆንሻል በሚል ገንዘቡን እሱ ጋር እንድታስቀምጥ አድርጓል ተብሏል፤ እየሱስ ነኝ በሚል 300 ሺህ ዩሮ የተቀበለው አጭበርባሪ ተያዘ። በሀገረ ስፔን...

ከመጽሐፍት ገጾች

“...ከአገሬው የኪን ፍልስፍና ተነስቶ፥ በ40ዎቹ አርመናውያን አመጣጥ ጎዳና ተምሞ፥ ማርሽ ኢትዮጵያ እና ማርሽ ተፈሪን ተዝቶ፥ የኬቦርክ ናልባንዲያን እና የየኔታ ዮፍታሄ ንጉሴን ፍጥጫ አውስቶ፥ በፋቼታ ኔራ ኩርባ ታጥፎ፥ መሰንቆ እንደ ጦር መሣሪያ የተቆጠረበትን አውድ አውግቶን...

ከመጽሐፍት ገጾች

“ነጭ የላስቲክ ሳህን ፊት ለፊቴ ተቀምጧል… ከትሪው ላይ ከሳህኑ ጎን ጠይም ድፍን ዝቡቅቡቅ እንጀራ እንደ ቱባ ተጠቅልሎ ተጋድሞአል፡፡ የወሰን እናት ከጓዳ ባለ አበባ ጎድጓዳ ሳህን ይዘው መጡና ለወሰን አቀበሉዋት፡፡ … ጎድጉዋዳው ሰሀን በአበባ ስዕል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች