በሕግ አምላክ

በኢትዮጵያ የስም ሕግ እንዴት ነው?

በኢትዮጵያ የስም አሰያየምን በተመለከተ የሚደነግገው ሕግ የፍትሐ ብሔር ሕግ ሲሆን በሕጉም ከአንቀጽ 32 ጀምሮ ተደንግጓል፡፡ በሕጉ እንደተቀመጠው እያንዳንዱ ሰው አንድ የቤተ ዘመድ ስምና አንድ ወይም ብዙ የግል ስሞችና የአባት ስም እንደሚኖረው ያስቀምጣል፡፡ ይህም ማለት እያንዳንዱ...

የኑዛዜ ሕጉ ምን ይላል?

ኑዛዜ የተነገረላቸው ሰዎች በሚያደርጉት የጋራ መግባባትና መስማማት የሟችን ኑዛዜ መቀየር/ማስቀየር ይችላሉ? ኑዛዜው የተደረገው በቃል ከሆነና ኑዛዜ የተላለፈላቸው ሰዎች ሳይስማሙ ቢቀሩ ፍርድ ቤት ጉዳዩን በምን ማስረጃ ይመለከተዋል? (ተናዛዥ ሞተዋልና)... ኑዛዜውን አስነጋሪ ሊሞት በተቃረበ ወቅት የአእምሮ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች