ቴክኖ-ቢዝ

ቴክኖ ሞባይል የካሞን 40 አዲስ ሞዴሉን አስተዋወቀ

አዲሱ  የቴክኖ ካሞን 40 በካሜራ እና በሌሎች ቴክኖሎጂዎች ከፍ ብሎ 50 ሜጋ ፒክስል የሶኒ ካሜራ ፣8 ሜጋ ፒክስል አልትራ ዋይድ አንግል ካሜራ እንዲሁም የቴክኖ ኤ አይ ቴክኖሎጂዎችን አካቷል። የቴክኖ ካሞን 40 በተዋወቀበት በአዲስ ኮንቬንሽን ኢንተርናሽናል...

ኢንቪዲያና ኦፕን ኤ.አይ የ100 ቢ. ዶላር ስምምነት አድርገዋል

በኤ.አይ ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሚሰሩ ተቋማት ለቴክኖሎጂው ትግበራ የሚያስፈልጉ መሰረተ ልማቶችን ለማምረት የሚያስችሉ ስምምነቶችን እያደረጉ መሆኑን ሮይተርስ አስነብቧል፡፡ ግዙፉ የቺፕ አምራች ኩባንያ ኢንቪዲያ እና ኦፕን ኤ.አይ የዳታ ሴንተር ቺፖችን ለማምረት የሚያስችል የ100ቢሊዮን ዶላር ስምምነት አድርገዋል፡፡ በሌላ...

ሹመት እየተሰጠው ያለው የሰው ሰራሽ አስተውህሎት (AI) !

ከሰሞኑ የካዛኪስታን የመንግስት ፈንድ በማዕከላዊ እስያ የመጀመሪያ ነው  የተባለለትን የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ገለልተኛ የቦርድ ዳይሬክተር አስተዋውቋል። ሥርዓቱ "SKAI" የሚባል ሲሆን እንደ ፋይናንስ እና አስተዳደር ያሉ የፈንዱ ተግባራት ውሳኔ ላይም ድምፅ መስጠት ይችላል። ከ2008 ጀምሮ ባሉ የውስጥ...

የሳይበር ደህንነትን ማስጠበቅ የሀገር ሉዓላዊነት ጉዳይ ነዉ

የሳይበር ደህንነት ጉዳይ ከሀገር ሉዓላዊነት ጋር የሚተሳሰር መሆኑን በመገንዘብ በዘርፉ የሚከናወኑ ቅንጅታዊ ተግባራት ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለም ፀሐይ ጳውሎስ ገለፁ። 6ተኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር ማስጀመሪያ...

የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ አቅራቢው ባውሚት ኦስትሪያ ኢትዮጵያ ገባ

በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን እና ባውሚት ኦስትሪያ መካከል በነበረው የመግባቢያ ስምምነት መሰረት የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በመጠናቀቃቸው የ3D ኮንክሪት ፕሪንት ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ተግባራዊ ለማድረግ  ኮርፖሬሽኑና  ባውሚት ኦስትሪያ የቴክኖሎጂ አቅርቦት ስምምነት ፈጽመዋል* ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች