ኢትዮጵያዊነት

“ኢትዮጵያዊ ራሱን ለባርነት አሳልፎ አይሰጥም”

አርክቴክት ዮሐንስ መኮንን ዮሐንስ መኮንን፣ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በኪነ-ሕንጻ እና የከተማ ፕላን ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በከተማ እና በኪነ-ሕንጻ እና ቅርስ እንክብካቤ፤ በአካባቢ ዕቅድ (Environmental Planning) ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አግኝተዋል፡፡ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን ለማግኘትም ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡ ላለፉት...

“በምትሰምጥ መርከብ ላይ እያበድን መኾኑን መገንዘብ ይኖርብናል”

አርቲስት ካሌብ ዋለልኝ አርቲስት ካሌብ ዋለልኝ በሀገራችን የኪነ ጥበብ ታሪክ ውስጥ ሥመጥር ከኾኑ ሙያተኞች አንዱ ነው፡፡ በድንቅ የአተዋወን ብቃቱ በሚሊዮን የጥበብ አፍቃሪያን ልብ ውስጥ ልዩ ቦታ አለው፡፡ ከ25 በላይ በሚኾኑ ቲያትሮች እና በርካታ የቴሌቭዥንና ሬዲዮ...

“ለትውልዱ በረከተ መርገም የሆነው ቴክኖሎጂ ነው”

አቶ ጌታቸው በለጠ አቶ ጌታቸው በለጠ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር የቀድሞ ፕሬዝዳንት ናቸው፡፡ በበርካታ ሀገራዊ፣ ማኅበራዊና ታሪካዊ ጉዳዮች ዙሪያም ጥልቅና በሳል ሃሳቦችን በማስተላለፍ ይታወቃሉ፡፡ በዛሬው የ”ኢትዮጵያዊነት” ዓምዳችን ከኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት አኳያ ለሰነዘርንላቸው 10 ጥያቄዎች የሚከተሉትን ምላሾች ሰጥተውናል፡፡                    ግዮን፡-...

“ኢትዮጵያዊነት በቅድመ ሁኔታዎች የሚገኝ አይደለም”

ኦባንግ ሜቶ(የሰብዓዊ መብት ተሟጋች) አቶ ኦባንግ ሜቶ በሰብዓዊ መብት ተሟጋችነታቸው በስፋት የሚታወቁ ኢትዮጵያዊ ናቸው፡፡ በዛሬው የ”ኢትዮጵያዊነት” ዓምዳችን ዐሥር ጥያቄዎች ከኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት አኳያ ለሰነዘርንላቸው አንኳር ጥያቄዎችም የሚከተሉትን ምላሾች ሰጥተውናል፡፡   ግዮን፡- ኢትዮጵያዊነት በእርሶ እይታ እንዴት ይገለጻል? ኦባንግ፡- ኢትዮጵያዊነት የመኖራችንና...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች