የሐሳብ ፍኖት

ብቻዬን ቆሜያለሁ

(I stand alone) ያዕቆብ ብርሃኑ ጥሎብኝ የFM ሬዲዮኖቻችን ማዳመጥ አልወድም። ከመጻሕፍት ውጪ ቴሌቪዥን እንኳን በቤቴ የለኝም፡፡ የሆነ ዕለት ድንገት፣ ድንገት እንደዘበት የሸገር ሬዲዮ ስልኬ ላይ ስከፍት መዓዛ ብሩ ኘሮፌሰር እንድሪያስ እሸቴን "ሠው አልተረዳኝም ብለው ያስባሉ? ለምንስ...

ሰው የመሆን መፍጨርጨር

ያዕቆብ ብርሃኑ አሁን በቀደም ዕለት የአይሁዳዊቷን ልጃገረድ አና ፍራንክ “Anna frank the diary of a young girl” ከዐሥር ዓመታት በኋላ በድጋሜ እያነበብኩ ነበር፡፡ መጽሐፉን እጄ ላይ የተመለከተ አንድ የንባብ ወዳጄ ‹‹የናዚዎችን ጭካኔ በብዙ መጻሕፍት ላይ...

የስብሐት ገብረእግዚአብሔር አርባ የእንባ ዘለላዎች

ያዕቆብ ብርሃኑ የአንዳንድ ሰዎች ሕይወት የሆነ ገጽ የጎደለው ደራሲው የማይታወቅ የጠፋ መጽሐፍ የሚመስል ገጽታ አያጣም፡፡  ‹ይመስላል ከተማው- አሮጌ መጽሐፍ ግማሽ ገጽ የጠፋው› እንዲል ገጣሚው፡፡ ሕይወታቸው የቱንም ያህል ቢጻፍ የቱንም ያህል ቢለፈፍ ግን የተሟላ መልዕክት የለውም ፡፡ እነሱ...

በራስ ቀብር ላይ መደነስ

ያዕቆብ ብርሃኑ                                 ያ በ‹Midnight in paris› እና ‹Irrational man› በተሰኙ ፊልሞቹ ያስደነቀኝ ውዲ አለን እንዲህ ይላል፡፡ ‹‹What if nothing Exists and we all are in somebody’s dream?›› እውነትስ የከበበን ግሳንግስ ንቅሳታም ሕዋ ሁሉ ህልም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች