የብዕር አሳንሰር

አለመማርና ስቃይ

ሠሎሞን ለማ ገመቹ. ‹‹ያጤ ዮሐንስ ነገር እጅግ ያሳዝናል፡፡ እጅግ ያስለቅሳል፡፡ … ለዘውድ ሳስተው ሠራዊት ለማብዛት፣ ጦር ለማጠንከር ብለው፤ የሚአበሉት እህል፣ የሚሰጡት ገንዘብ፣ የሚሸልሙት መሣሪያ፣ የሚጋለብ ፈረስ፣ የሚጫን በቅሎ ለሠራዊታቸው ቢያጡ፤ ደሀ በደሉ፡፡ ተሰሪ አገቡ፡፡… አገር...

የመቃብሩ በጎች

ሠሎሞን ለማ ገመቹ ስለ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ መልካም ሥራና ስለ ደካማ ጎናቸው ለመፃፍ የደፈሩት አፈወርቅ ገብረኢየሱስ ‹‹ክፉ ልማድ መልካም መስሎ ይኖራል፡፡ ደግ ነገር መምከር መደገፍ ነው እንጂ መድፈር አይባልም›› ብለው ነበር፡፡ እኔም ስለ አንዳንድ እየበረቱ...

ኑሮ እና ያልኖረ ኗሪ

ሠሎሞን ለማ ገመቹ. ‹‹ዝናቡ ዘነበ ይሞላል ውሃው አወይ ይሄን ጊዜ ለተሻገረው›› ከፍ ሲል በጥቅስ የተቀመጠው ቅኔ ነገር ነው፡፡ ‹‹ሰምና ወርቅ አለው›› ተብሏል፡፡ ያሻው እንደተመቸው ይፍታው፡፡ በበኩሌ ወርቁን ከሰሙ የመለየት ፍላጎት የለኝም፡፡ ጊዜው ግሪንቢጥ ነው፡፡ ጊዜው ያ ምስኪን...

የሙዚቃ ፍቅር ስበት -፩-

ሠሎሞን ለማ ገመቹ.        የሙዚቃ ስበት ፊዚክስ ሊያስተምረን ወይም ሊያስገዝበን እንደሚከጅለው እንደ ነገረ-ማግኔት ሕግ ወይም ቲዎሪ ዓይነት አይደለም፡፡ ስበቱ ሕይወታዊም መንፈሳዊም ጉልበትና ረቂቅነት ያለው ነው፡፡ ሙዚቃ ካልኩትም፣ ከተባለውም በላይ መጢቅና ጥልቅም ነው፡፡ የሙዚቃ ስበት የሚመነጨው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች