ገጽ ዓባይ

የግድቡ ሙሌት እና የግብጽ መንፈራገጥ

ሕይወት ሁሉም የሚያነበው መጽሐፍ ነው፡፡ በዚህ መጽሐፍ ውስጥም ሁሉም ሰው የየራሱ እውነተኛ ገጸ-ባሕሪ አለው፡፡ ሁሉም ሰው በዚህች መጽሐፍ ሁሉም የየራሱን አዎንታዊና አሉታዊ ማንነት ከትቦ አሊያም አስከትቦ ያልፋል፡፡ ይህም ታሪክ ሆኖም ይዘከራል፡፡ የሰው ልጅ እንከን...

ከዓባይ አድማስ በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የግብጽ የመገናኛ ብዙኃን ሴራ በሙስጠፋ ሓሚድ ዩሱፍ

ክፍል አንድ የሕዳሴ ግድብ ከግንባታው ጅማሮ አንስቶ በርካታ ተቃውሞዎች ከግብጽ በኩል በርካታ ተቃውሞዎችን አስተናግዷል፡፡ የግድቡ መገንባት የእያንዳንዱን የግብጽ ሕዝብ ሕይወት አደጋ ላይ እንደሚጥል ተደርጎ በግብጽ መንግሥታዊና የግል ሚዲያዎች እንዲሁም በተለያዩ የዐረብ የመገናኛ ብዙኃን በእጅጉ ተዘግቧል፡፡...

በግብጽ የመገናኛ ብዙኃን እየተፈጸሙ ያሉ የጥላቻ ቅስቀሳዎች በሙስጠፋ ሓሚድ ዩሱፍ

የመንግሥትና የግል የግብጽ መገናኛ ብዙኃን ከሕዳሴ ግድብ ግንባታ መጀመር በፊት በዓባይ ወንዝ ዙሪያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ አቧራ ማስነሳታቸውና ኢትዮጵያ ምንግዜም ከድህነት አረንቋ ፈጽሞ እንዳትወጣ የመፈለግ ስራዎችን ከመስራት ወደኋላ ብለው አያውቁም፡፡...

ዓባይ እና የትውልዱ ግዙፍ ኃላፊነት! ሃጂ ጀማል ሳኒ ከአሸዋ ሜዳ (ቡራዩ)

ኢትዮጵያዊነት አሰባሳቢና አስተሳሳሪ ማንነት ነው፡፡ ኢትዮጵያ በተሻገረችባቸው የዘመን አንጓዎች ሁሉ ይኽ ማንነት የዜጎች ማስተሳሰሪያ ገመድ ኾኖ ኖሯል፡፡ በኪነ ሕንጻ፣ በሥነ ጽሑፍ፣ በዐውደ ውጊያ ተጋድሎ ሁሉ ይኽ ኢትዮጵያዊ ማንነት እንደ ችቦ በርቶ አልፏል፡፡ እኛም ትውልድ...

የግድቡ ሙሌት፤ መብረቃዊ ጥቃት የኾነባት ግብጽ!

የግብጽ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ፣ የሀገሪቱ ብዙኃን መገናኛዎች፣ የማኅበራዊ ገጾቻቸው አዝማቾች ሰሞኑን ደረሰብን ካሉት መብረቃዊ ጥቃት ጥቂት ቀደም ብሎ “ተስፋ” የጣሉበትን አንድ የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ኹነት ሲከታተሉ ሰንብተዋል፡፡ ይኸ ፖለቲካ ኹነት ሁሉም እንደሚገምተው በትግራይ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች