ፖለቲካ

“ካሉኝ 206 ጽ/ቤቶች በስራ ላይ ያሉ ሶስቱ ብቻ ናቸው” ኦፌኮ

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የማዕከላዊ ኮሚቴ አባሉና የኦፌኮ የጅማ ዞን ኮሚቴ አቶ ቶኩማ ኡርጌ “ሕገ-ወጥ” ባለው መንገድ ተይዘው መታሰራቸውን አስታውቋል።ኦፌኮ ከ2010 ለውጥ በኋላ በመላው ኦሮሚያ 206 ቢሮዎች መክፈት መቻሉን ያመለከቱት የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ...

“በእርግጠኝነት በትግራይ ፖለቲካ ውስጥ መሳተፍ እቀጥላለሁ” – ጌታቸው ረዳ

ቀጣይ መዳረሻቸው በግልጽ ያልታወቀው የቀድሞው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው፤ ትናንት ረቡዕ ሚያዝያ 1/2017 ዓ.ም. ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ አቅራቢ ዋሂጋ ማውራ ጋር ቃለ መጠይቅ አድርገዋል። በዚህ ቃለ መጠይቅ ከ2015 ዓ.ም. ጀምሮ ሲመሩት ስለነበረው...

‹‹ውኃ ቢያንቅ  በምን ይውጡ፤ ምላጭ ቢያብጥ በምን ይበጡ›› አያሌው አስረስ

ስብሐታውያንን(የትግራይ ነፃ አውጪ ድርጅት መሪዎች) እንደፈለጉ በሚዘውሩት የኢሕአዴግ መንግሥት፣ ሥልጣን ከያዙበት ጊዜ ጀምሮ በልዩ ልዩ መንገድ የሚገለፁ ተቃዎሞዎች ቢኖሩም ይህን ያህል የሚያስደነግጡ አልነበሩም፡፡ አጎራባች በኦሮሚያ የሚገኙ ቀበሌዎችን አስተሳስሮ አዲስ አበባን ለማልማት የተወጠነው «የተቀናጀ የአዲስ አበባ...

የሸኔ እና የገደብ ከተማ ነዋሪዎች ትንቅንቅ! ሲሳይ ማሞ

የጠ/ሚ ዐቢይ መንግሥት ከባዕድ ሀገር ቀይ ምንጣፍ ተነጥፎላቸው ከነጠብ-መንጃ ትጥቃቸው በአንቀልባ ታዝለው እና ጉሮ ወሸባዬ እየተጨፈረላቸው ወደ ሀገራችን ገብተው በኢትዮጵያውያን ላይ ጣርና መከራ፣ ግድያና አፈና፣ እልቂትና ፍጅት፣ ስቃይና እንግልት፣ እገታና ሽብር እንዲፈጽሙ መንገድ ከሰጣቸው...

የቱ አጀንዳ? ሕብረተሰብ የሚፈልገው ወይስ ሕብረተሰብ የሚለውጠው?

ሕብረተሰብ ውስጥ የሚንተከተክ አጀንዳ እና አገርን ሊለውጥ የሚችል አጀንዳ በአመዛኙ በጣም የተለያዩ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያን በተከታታይ ያስተዳደሩ መሪዎች በአመዛኙ ለሥልጣናቸው ብቻ የሚያስቡ በመኾኑ “በሕብረተሰብ ውስጥ ቢስተናገድ ተቀባይነት ያስገኝልኛል፣ ሥልጣኔን ለማራዘም ይረዳኛል” ያሉትን አጀንዳ ይዘው ያራግባሉ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች