“ንባብ ለሕይወት”በኤግዚቪሽ ማዕከል በይፋ ተከፈተ

Date:

ከ2007 ዓ.ም. ጀምሮ በየዓመቱ ደራሲያንና አንባቢያንን እያገናኘ ያለው “ንባብለሕይወት” የመጽሐፍት ዐውደ ርዕይ ከዛሬ ሐምሌ 24 ቀን ጀምሮ እስከ እሑድ ሐምሌ 27 ቀን ድረስ ይቆያል።

የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጽሐፍት ኤጀንሲ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ እና ሌሎች ተቋማትም የንባብ ለህይወት አካል ናቸው።

በዐውደ ርዕዩ ላይ የልጆች መጽሐፍት፣የታሪክ፣ የፖለቲካ፣ የቢዝነስ (ኢኮኖሚ)፣ ልብወለድ፣ ግጥም፣ የጠፉና አዳዲስ መጽሐፍቶች ጨምሮ በየዘውጉ ይገኛሉ።

ደራሲያንን ማስፈረምና የጋራ ፎቶዎችን መነሳት፣ ከማተሚያ የወጡ አዳዲስ መፅሐፍቶችን በአንባቢያን ማስመረቅ የዐውደ ርዕዩ አካል ናቸው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አሜሪካ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አየር ወለዶቿን መላኳን አረጋገጠች

የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ፔንታገን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የእግረኛ እና...

ኢራን ከአሜሪካ ጋር የሚደረግን ውይይት ውድቅ ማድረጓ ጥልቅ አለመተማመን እንዳለ ያሳያል

ዋሺንግተን ንግግር እየተደረገ መሆኑን ስትገልጽ ቴህራን በበኩሏ ወዲያውኑ ውድቅ...

የቀድሞዋ ርዕሰ ብሔር ሳህለ ወርቅ ዘውዴ የፎርብስ የሕይወት ዘመን ትጋት ተሸላሚ ሆኑ

የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ርዕሰ ብሔር ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፣ በደቡብ አፍሪካ...