“ልጅን በሚሄድበት መንገድ ምራው፥ በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም።” ምሳሌ 22:6

Date:

የዘመኑ ወላጆች ጭንቀት “በእዚህ በዘመናዊው ዓለም ልጆቻቸው ተጠልፈው ከሃይማኖት እንዳይወጡ እንዴት እንጠብቅ?” የሚለው ነው።

ይኽንን ችግር ለመፍታት በመጪው ክረምት ከ12 እስከ 17 ዓመት ላሉ ለልጆች በእንግሊዝኛ ቋንቋ የሚሰጥ ትምህርት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስትያን መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/ አዘጋጅነት ሊጀመር ነው።

ትምህርቱ ቅዳሜ ሰኔ 27(July 4) ጀምሮ እስከ እሑድ ሐምሌ 26(August 2) በሳምንት ሁለት ቀን ቅዳሜና እሑድ ከ8 ሰዓት እስከ 10:30 ለአራት ተከታታይ ሳምንታት የሚሰጥ ሲሆን፤ በቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ቤተ-ክርስትያን/ ገርጂ ማርያም የሚካሄድ ይሆናል።

ትምህርቱ ያለምንም ክፍያ የሚሰጥ ቢሆንም ያለው ቦታ ውሱን በመሆኑ በጊዜ ለመመዝገብ ከታች ያለውን link በመጠቀም ይመዝገቡ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በሚኒስትርነት የተሾሙና ከሚኒስትርነት የተነሱት እነማን ናቸዉ ?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመደመር መንግሥት የሚኒስትሮች ምክር...

የአዲሱ መንግሥት ምሥረታ

መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም  የኢፌዴሪ የ7ኛው የፓርላማ ዘመን፣...

መልካም አዲስ ዓመት!!

  ግዮን መጽሔት :-   አዲሱን የኢትዮጵያ ዓመት ስንቀበል፣ ለውዷ ኢትዮጵያችንና...

የድሬዳዋ አስተዳደር ተሿሚዎች

4ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያካሄደዉ...